\v 22 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንደዚህ አላቸው፡- ‹‹ስለዚህ እኔ እነግራችኋለሁ ምን እንበላለን ብላችሁ ስለ ሕይወታችሁ ወይም ምን እንለብሳለን ብላችሁ ለሰውነታችሁ አትጨነቁ፡፡ \v 23 ምክንያቱም ሕይወት ከምግብ ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና፡፡