\v 52 ስለዚህም ሰገዱለት፥ እጅግ ደስ እያላቸውም ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። \v 53 በቤተመቅደስም ያለማቋረጥ እግዚአብሔርን ያወድሱ ነበር።