Thu Oct 26 2017 15:32:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
1b52fb5394
commit
fd601290f0
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 43 ጠላቶችሽ ዙሪያሽን ቅጥር ሠርተው የሚከቡሽና ከሁሉም አቅጣጫ የሚያስጨንቁሽ ጊዜያት ይመጣሉ። \v 44 አንቺንና ልጆችሽንም በምድር ላይ ይፈጠፍጣሉ። እነርሱም ድንጋይ በድንጋይ ላይ እንደተነባበረ አይተውም፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር ሊያድንሽ መፈለጉን አላወቅሽምና።”
|
||||
\v 43 ጠላቶችሽ ዙሪያሽን ቅጥር ሠርተው የሚከቡሽና ከሁሉም አቅጣጫ የሚያስጨንቁሽ ጊዜያት ይመጣሉ። \v 44 አንቺንና ልጆችሽንም በምድር ላይ ይፈጠፍጣሉ። እነርሱም ድንጋይ በድንጋይ ላይ እንደተነባበረ አይተዉም፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር ሊያድንሽ መፈለጉን አላወቅሽምና።”
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 45 ኢየሱስ ወደ ቤተመቅደስ ገባና በዚያ ይሸጡ የነበሩትን ያባርራቸው ጀመር፥ \v 46 ከዚያም “የአባቴ ቤት የጸሎት ቤት ይሆናል ተብሎ ተጽፏል፥ እናንተ ግን የወንበዴዎች መሸሸጊያ አደረጋችሁት” አለ።
|
||||
\v 45 ኢየሱስ ወደ ቤተ መቅደስ ገባና በዚያ ይሸጡ የነበሩትን ያባርራቸው ጀመር፣ \v 46 ከዚያም፣ “የአባቴ ቤት 'የጸሎት ቤት ይሆናል' ተብሎ ተጽፏል፣ እናንተ ግን የወንበዴዎች መሸሸጊያ አደረጋችሁት” አለ።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 47 ኢየሱስም በየዕለቱ በቤተመቅደስ ያስተምር ነበር። ታዲያ የካህናት አለቆች፣ የሕግ መምህራንና የሕዝቡ መሪዎች ሊገድሉት ፈለጉ። \v 48 ነገር ግን ሕዝቡ ከልብ ያደምጡት ስለነበር መንገድ አላገኙም።
|
||||
\v 47 ስለዚህ ኢየሱስም በየዕለቱ በቤተመቅደስ ያስተምር ነበር። ታዲያ የካህናት አለቆች፣ የሕግ መምህራንና የሕዝቡ መሪዎች ሊገድሉት ፈለጉ። \v 48 ነገር ግን ሕዝቡ ከልብ ያደምጡት ስለነበር መንገድ አላገኙም።
|
|
@ -142,6 +142,8 @@
|
|||
"19-32",
|
||||
"19-37",
|
||||
"19-39",
|
||||
"19-41"
|
||||
"19-41",
|
||||
"19-43",
|
||||
"19-45"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue