Thu Nov 02 2017 15:01:13 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 15:01:14 +03:00
parent ad5f3c1983
commit edbd6282cb
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 \v 34 \v 35 33-35 መጥምቁ ዮሐንስ እንጀራ ሳይበላና ወይን ጠጅ ሳይጠጣ ቢመጣ፣ ‘ጋኔን አለበት’ አላችሁት፣ የሰው ልጅ ደግሞ እየበላና እየጠጣ ቢመጣ፦ ‘በላተኛና ጠጪ፣ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ! አላችሁት። ጥበብ ግን በልጆቿ ሁሉ ትክክል እንደሆነች ታወቀች።
\v 33 \v 34 \v 35 33-35 መጥምቁ ዮሐንስ እንጀራ ሳይበላና ወይን ጠጅ ሳይጠጣ ቢመጣ፣ ‘ጋኔን አለበት’ አላችሁት፣ የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ ቢመጣ፦ ‘በላተኛና ጠጪ፣ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ! አላችሁት። ጥበብ ግን በልጆቿ ሁሉ ትክክል እንደ ሆነች ታወቀች።

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 \v 37 \v 38 36-38 አንድ ፈሪሳዊ ኢየሱስን በቤቱ እንዲመገብ ጋበዘውና ግብዣውን ተቀብሎ ወደ ማዕዱ ቀረበ። በዚያ ከተማውም በመጥፎ ምግባሯ የታወቀች እንዲት ሴት በፈሪሳዊው ቤት ተጋብዞ በማዕድ እንደ ተቀመጠ ተረድታ የአልባስጥሮስ ሽቶ ብልቃጥ ይዛ ወደ ቤቱ ውስጥ ገባችና ከኢየሱስ በስተኋላ ከእግሩ አጠገብ ሆና ማልቀስ ጀመረች። ኪዝያ በኋላም በእንባዋ እግሩን ማራስና በፀጉሯም ማበስ ቀጠለች፣ እግሩንም ትስመው በሽቶም ትቀባው ነበር።
\v 36 \v 37 \v 38 36-38 አንድ ፈሪሳዊም በቤቱ ዐብሮት ኢየሱስን ጋበዘው ኢየሱስም እንዲመገብ ጋበዘውና ግብዣውን ተቀብሎ ወደ ማዕዱ ቀረበ። በዚያ ከተማውም በመጥፎ ምግባሯ የታወቀች እንዲት ሴት በፈሪሳዊው ቤት ተጋብዞ በማዕድ እንደ ተቀመጠ ተረድታ የአልባስጥሮስ ሽቶ ብልቃጥ ይዛ ወደ ቤቱ ውስጥ ገባችና ከኢየሱስ በስተኋላ ከእግሩ አጠገብ ሆና ማልቀስ ጀመረች። ኪዝያ በኋላም በእንባዋ እግሩን ማራስና በፀጉሯም ማበስ ቀጠለች፣ እግሩንም ትስመው በሽቶም ትቀባው ነበር።

View File

@ -49,6 +49,7 @@
"07-27",
"07-29",
"07-31",
"07-33",
"13-01",
"13-04",
"13-06",