Tue Nov 21 2017 10:12:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-21 10:12:55 +03:00
parent 1a6ee02239
commit ba380c0b94
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ሰባዎቹም ደስ እያላቸው ተመለሱና፣ ጌታ ሆይ፣ አጋንንት እንኳ በስምህ ታዘዙልን" አሉት፡፡ \v 18 ኢየሱስ፣ "ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ እየተመለከትኩ ነበር፡፡ \v 19 አስተውሉ፣ በእባቦችና በጊንጦች ላይ ትረማመዱ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፣ በምንም ዓይነት መንገድ ምንም አይጐዳችሁም፡፡ \v 20 ይሁን እንጂ መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ብቻ ደስ አይበላችሁ፣ ነገር ግን ስሞቻችሁ በሰማይ የተጻፉ በመሆናቸው በዚህ የላቀ ደስታ ይሰማችሁ፡፡
\v 17 ሰባዎቹም ደስ እያላቸው ተመለሱና፣ ጌታ ሆይ፣ አጋንንት እንኳ በስምህ ታዘዙልን" አሉት፡፡ \v 18 ኢየሱስ፣ "ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ \v 19 እነሆ፣ እባቦችንና ጊንጦችን እንድትረግጡ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፣ በምንም ዓይነት መንገድ ምንም አይጐዳችሁም፡፡ \v 20 የሆነ ሆኖ መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ብቻ ደስ አይበላችሁ፤ ነገር ግን ስሞ በሰማይ የተጻፉ በመሆናቸው በዚህ የላቀ ደስታ ይሰማችሁ፡፡