Tue Dec 05 2017 09:41:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
ee2b6212f5
commit
b20531907c
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 45 ያ አገልጋይ ግን በልቡ፣ 'የጌታዬ የመመለሻ ወቅት ይዘገያል› ቢልና ወንድና ሴት አገልጋዮችን መደብደብ፣ መብላትና መጠጣት እንዲሁም መስከር ቢጀምር፣ \v 46 የዚያ አገልጋዩ ጌታ ባልጠበቀው ቀንና ባላወቀው ሰዓት ይመጣል፣ ከፍ ያለ ቅጣትም ይቀጣዋል፣ ታማኝ ካልሆኑት ጋር እንዲደባለቅም ያደርገዋል፡፡
|
||||
\v 45 ያ አገልጋይ ግን በልቡ፣ 'የጌታዬ የመመለሻ ወቅት ይዘገያል' ቢልና ወንድና ሴት አገልጋዮችን መደብደብ፣ መብላትና መጠጣት እንዲሁም መስከር ቢጀምር፣ \v 46 የዚያ አገልጋይ ጌታ ባልጠበቀው ቀንና ባላወቀው ሰዓት ይመጣል፣ ይቆራርጠዋል፣ ካልታመኑት ጋርም ይደባልቀዋል።
|
Loading…
Reference in New Issue