Tue Nov 21 2017 10:00:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-21 10:00:55 +03:00
parent 2af6390697
commit af2757c0aa
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ወደ ማንኛውም ሰው ቤት ስትገቡ፣ በቅድሚያ ‹ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን› በሉ፡፡ \v 6 በዚያ ቤት ያለው ሰው የሰላም ሰው ከሆነ ሰላማችሁ ያርፍበታል፣ የሰላም ሰው ካልሆነ ደግሞ ሰላማችሁ ይመለስላችኋል፡፡ \v 7 ያቀረቡላችሁን እየበላችሁና እየጠጣችሁ በገባችሁበት በዚያው ቤት ቆዩ፣ ምክንያቱም ሠራተኛ ደመወዙን ማግኘት ይገባዋል፡፡ ከቤት ወደ ቤት ግን አትዘዋወሩ፡፡
\v 5 ወደ ማንኛውም ሰው ቤት ስትገቡ፣ በቅድሚያ 'ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን' በሉ፡፡ \v 6 በዚያ ቤት ያለው ሰው የሰላም ሰው ከሆነ ሰላማችሁ ያርፍበታል፣ የሰላም ሰው ካልሆነ ደግሞ ሰላማችሁ ይመለስላችኋል፡፡ \v 7 ያቀረቡላችሁን እየበላችሁና እየጠጣችሁ በገባችሁበት በዚያው ቤት ቆዩ፣ ምክንያቱም ሠራተኛ ደመወዙን ማግኘት ይገባዋል፡፡ ከቤት ወደ ቤት ግን አትዘዋወሩ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ወደ ማንኛውም ከተማ ስትገቡና እነርሱም ሲቀበሏችሁ ያቀረቡላችሁን ብሉ፡፡ \v 9 በዚያም ያሉትን ሕመምተኞች ፈውሱ፣ ‹‹የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ ቀርባለች›› ብላችሁም ንገሩአቸው፡፡
\v 8 ወደ ማንኛውም ከተማ ስትገቡና እነርሱም ሲቀበሏችሁ ያቀረቡላችሁን ብሉ፡፡ \v 9 በዚያም ያሉትን ሕመምተኞች ፈውሱ፣ 'የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ ቀርባለች' ብላችሁም ንገሩአቸው፡፡

View File

@ -106,6 +106,9 @@
"09-59",
"09-61",
"10-01",
"10-03",
"10-05",
"10-10",
"13-01",
"13-04",
"13-06",