Tue Nov 07 2017 16:17:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
27d998ff4e
commit
91fd864fd9
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 43 \v 44 \v 45 43 በእግዚአብሔር ታላቅነት ሁሉም ተደነቁ። ነገር ግን እርሱ ባደረጋቸው ሁሉ ሁሉ እየተደነቁ ሳሉ፣ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው። 44 የነገርኳችሁን እነዚህ ነገሮች በጥልቀት አስተውሉ፣ ምክንያቱም የሰውን ልጅ በሰዎች እጅ አሳልፈው ይሰጡታል። 45 ነገር ግን ተሰውሮባቸው ስለነበረ ይህ አባባሉ ምን እንደሆነ ስላልተረዱት ሊገባቸው አልቻለም። ስለዚያ አባባል እርሱን መጠየቅ ፈሩ።
|
||||
\v 43 \v 44 \v 45 43 ሁሉም በእግዚአብሔር ታላቅነት ተደነቁ። ነገር ግን ሁሉም እርሱ ባደረጋቸው ነገሮች ሁሉ እየተደነቁ ሳሉ፣ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፣ 44 የነገርኳችሁን እነዚህ ነገሮች በጥልቀት አስተውሉ፣ ምክንያቱም የሰውን ልጅ በሰዎች እጅ አሳልፈው ይሰጡታል። 45 ነገር ግን ተሰውሮባቸው ስለነበረ ይህ አባባሉ ምን እንደሆነ ስላልተረዱት ሊገባቸው አልቻለም። ስለዚያ አባባል እርሱን መጠየቅ ፈሩ።
|
Loading…
Reference in New Issue