From 883256c22efef49e105e9d73485f8324121aa60f Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Tue, 24 Oct 2017 12:15:43 +0300 Subject: [PATCH] Tue Oct 24 2017 12:15:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 18/06.txt | 2 +- 18/09.txt | 2 +- 18/11.txt | 2 +- manifest.json | 4 +++- 4 files changed, 6 insertions(+), 4 deletions(-) diff --git a/18/06.txt b/18/06.txt index 50ac1c4..525c0da 100644 --- a/18/06.txt +++ b/18/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 ከዚያም ጌታ እንዲህ አለ፤ "ቅንነት የሌለው ዳኛ የሚናገረውን ስሙ። \v 7 ታዲያ እግዚአብሔር ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹት ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? \v 8 ደግሞስ አይታገሣቸውምን? እላችኋለሁ በቶሎ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?" \ No newline at end of file +\v 6 ከዚያም ጌታ እንዲህ አለ፤ "ቅንነት የሌለው ዳኛ የሚናገረውን ስሙ። \v 7 ታዲያ እግዚአብሔር ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹት ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? \v 8 ደግሞስ አይታገሣቸውምን? እላችኋለሁ በቶሎ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆን?" \ No newline at end of file diff --git a/18/09.txt b/18/09.txt index 28ab1e1..fb64b61 100644 --- a/18/09.txt +++ b/18/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 ከዚያም ኢየሱስ ጻድቃን እንደሆኑ በራሳቸው ለሚመኩና ሌሎችንም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ተናገረ፦ \v 10 "ሁለት ሰዎች ለመጸለይ ወደ ቤተ መቅደስ ሄዱ፤ አንዱ ፈሪሳዊ ሲሆን ሌላው ቀራጭ ነበረ። \ No newline at end of file +\v 9 ከዚያም ኢየሱስ ጻድቃን እንደ ሆኑ በራሳቸው ለሚመኩና ሌሎችንም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ተናገረ፤ \v 10 "ሁለት ሰዎች ለመጸለይ ወደ ቤተ መቅደስ ሄዱ፤ አንዱ ፈሪሳዊ ሲሆን፣ ሌላው ቀራጭ ነበረ። \ No newline at end of file diff --git a/18/11.txt b/18/11.txt index 3a0ca5a..bc908d3 100644 --- a/18/11.txt +++ b/18/11.txt @@ -1 +1 @@ -\v 11 ፈሪሳዊውም በመንገድ ላይ ቆሞ እንዲህ ሲል በልቡ ጸለየ፤'እግዚአብሔር ሆይ፤እኔ ቀማኞች፤ጻድቃን ያልሆኑ፤አመንዝሮች እንደሆኑ እንደ ሌሎች ሰዎች፤ ወይም እንደዚህ ቀራጭ እንኳ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ። \v 12 እኔም በሳምንት ሁለት ጊዜ እጾማለሁ ከማገኘውም ሁሉ ዐሥራት አወጣለሁ። \ No newline at end of file +\v 11 ፈሪሳዊው ቆሞ እንዲህ በማለት ስለ ራሱ ጸለየ፤ 'እግዚአብሔር ሆይ፤እኔ ቀማኞች፤ጻድቃን ያልሆኑ፤አመንዝሮች እንደሆኑ እንደ ሌሎች ሰዎች፤ ወይም እንደዚህ ቀራጭ እንኳ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ። \v 12 እኔም በሳምንት ሁለት ጊዜ እጾማለሁ ከማገኘውም ሁሉ ዐሥራት አወጣለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a8de45f..f495da7 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -108,6 +108,8 @@ "17-32", "17-34", "18-01", - "18-03" + "18-03", + "18-06", + "18-09" ] } \ No newline at end of file