diff --git a/08/49.txt b/08/49.txt index 82d3b16..5189166 100644 --- a/08/49.txt +++ b/08/49.txt @@ -1 +1 @@ -\v 49 እርሱም ገና እየተናገረ ሳለ ከምኩራብ አለቃው ቤት አንድ ሰው መጥቶ፦ “ልጅህ ሞታለች መምህሩን አታስቸግረው” አለ። \v 50 ኢየሱስ ግን ይህንን በሰማ ጊዜ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ እርሷም ትድናለች” አለው። \ No newline at end of file +\v 49 እርሱም ገና እየተናገረ ሳለ ከምኲራብ አለቃው ቤት አንድ ሰው መጥቶ፣ “ልጅህ ሞታለች። መምህሩን አታድክመው” አለ። \v 50 ኢየሱስ ግን ይህን በሰማ ጊዜ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ እርሷም ትድናለች” አለው። \ No newline at end of file