Mon Oct 30 2017 15:27:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
36f9f72335
commit
6c150b5244
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\c 23 \v 1 ሕዝቡ በጠቅላላ ተነሥተው ቆሙ፣ ኢየሱስንም ከጲላጦስ ፊት አመጡት። \v 2 “ይህ ሰው ራሱን ክርስቶስ፣ ንጉሥ ነኝ ሲልና ለቄሣር ግብር እንዳይከፈል በመከልከል አገር ሲበጠብጥ አግኝተነዋል” በማለት ይከሱት ጀመር።
|
||||
\c 23 \v 1 ሕዝቡ በጠቅላላ ተነሥተው ቆሙ፣ ኢየሱስንም በጲላጦስ ፊት አቀረቡት። \v 2 “ይህ ሰው ራሱን ክርስቶስ፣ ንጉሥ ነኝ ሲልና ለቄሣር ግብር እንዳይከፈል በመከልከል አገር ሲበጠብጥ አግኝተነዋል” በማለት ይከሱት ጀመር።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 3 ጲላጦስም፥ “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?” ብሎ ጠየቀው። ኢየሱስም፥ “አንተ አልህ” ብሎ መለሰለት። \v 4 ከዚያም ጲላጦስ የካህናት አለቆችንና የተሰበሰቡትን ሕዝብ፥ “በዚህ ሰው ምንም ስሕተት አላገኘሁበትም” አላቸው። \v 5 ነገር ግን እነርሱ፣ “ከገሊላ ጀምሮ በመላው ይሁዳ፣ እስከዚህ ስፍራም እንኳ እያስተማረ ሕዝቡን ያነሣሣል” አጥብቀው ተናገሩ።
|
||||
\v 3 ጲላጦስ፣ “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?” ጠየቀው። ኢየሱስም፥ “አንተ አልህ” ብሎ መለሰለት። \v 4 ከዚያም ጲላጦስ የካህናት አለቆችንና የተሰበሰቡትን ሕዝብ፥ “በዚህ ሰው ምንም ስሕተት አላገኘሁበትም” አላቸው። \v 5 ነገር ግን እነርሱ፣ “ከገሊላ ጀምሮ በመላው ይሁዳ፣ እስከዚህ ስፍራም እንኳ እያስተማረ ሕዝቡን ያነሣሣል” አጥብቀው ተናገሩ።
|
|
@ -212,6 +212,7 @@
|
|||
"22-61",
|
||||
"22-63",
|
||||
"22-66",
|
||||
"22-69"
|
||||
"22-69",
|
||||
"23-01"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue