From 58be4875c1bc1eee828bdc189d07d3cc692146dc Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Mon, 23 Oct 2017 16:46:18 +0300 Subject: [PATCH] Mon Oct 23 2017 16:46:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 15/22.txt | 2 +- 15/28.txt | 2 +- manifest.json | 1 + 3 files changed, 3 insertions(+), 2 deletions(-) diff --git a/15/22.txt b/15/22.txt index 7dbe9d1..b789d44 100644 --- a/15/22.txt +++ b/15/22.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 22 አባቱም አገልጋዮቹን እንዲህ አላቸው፤ "ፈጥናችሁ ምርጡን ልብስ አምጡና አልብሱት፣ በጣቱ ቀለበት፣ በእግሩም ጫማ አድርጉለት። +\v 22 አባቱም አገልጋዮቹን እንዲህ አላቸው፤ "ፈጥናችሁ ምርጡን ልብስ አምጡና አልብሱት፣ በጣቱ ቀለበት፣ በእግሩም ጫማ አድርጉለት። \v 23 ከዚያም የሰባውን ወይፈን አምጡና ዕረዱት። እንብላ፤ እንደሰት። \v 24 ይህ ልጄ ሞቶ ነበረ አሁን በሕይወት አለ፤ ጠፍቶም ነበረ ተገኝቶአል።" ይደሰቱም ጀመር። \ No newline at end of file diff --git a/15/28.txt b/15/28.txt index 0326966..fc57b98 100644 --- a/15/28.txt +++ b/15/28.txt @@ -1 +1 @@ -\v 28 ታላቁ ልጅ ይህን ሰምቶ ተቈጣ፤ ወደ ቤትም ሊገባ አልፈለገም። አባቱም ወጥቶ እንዲገባ ለመነው። \v 29 እርሱ ግን አባቱን እንዲህ አለው፤ 'እነሆ፣ ይህን ሁሉ ዘመን እንደ ባሪያ አገለገልሁህ፤ ከትእዛዝህ አንዱንም ሳላጎድል ከአንተ ጋር ኖርሁ፤ ከባልንጄሮቼ ጋር እንድደሰት አንዲት የፍየል ግልገል እንኳ አልሰጠሃኝም፤ \v 30 ነገር ግን ይህ ልጅህ ገንዘብህን ሁሉ ከሴተኛ አዳሪዎች ጋር አባክኖ ሲመጣ የሰባውን ወይፈን አረድህለት።' \ No newline at end of file +\v 28 ታላቁ ልጅ ይህን ሰምቶ ተቈጣ፤ ወደ ቤትም ሊገባ አልፈለገም። አባቱም ወጥቶ እንዲገባ ለመነው። \v 29 እርሱ ግን አባቱን እንዲህ አለው፤ 'እነሆ፣ ይህን ሁሉ ዘመን እንደ ባሪያ አገለገልሁህ፤ ከትእዛዝህ አንዱንም ሳላጎድል ከአንተ ጋር ኖርሁ፤ ከባልንጀሮቼ ጋር እንድደሰት አንዲት የፍየል ግልገል እንኳ አልሰጠኸኝም፤ \v 30 ነገር ግን ይህ ልጅህ ገንዘብህን ሁሉ ከሴተኛ አዳሪዎች ጋር አባክኖ ሲመጣ የሰባውን ወይፈን አረድህለት።' \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 01b6bdb..0216afc 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -73,6 +73,7 @@ "15-15", "15-17", "15-20", + "15-22", "15-25" ] } \ No newline at end of file