diff --git a/07/09.txt b/07/09.txt index 4c080dd..6ef3e41 100644 --- a/07/09.txt +++ b/07/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 \v 10 9-10 ኢየሱስ ይህን በሰማ ጊዜ፣ በመቶ አለቃው ተደንቀ፣ ይከተሉት ወደነበሩት ሰዎችም ዞር ብሎ፣ “በእስራኤልም እንኳን እንዲህ ያለ እምነት ያለው አላገኘሁም” አላቸው። የተላኩትም ሰዎች ወደ መቶ አለቃው ቤት ሲመለሱ አገልጋዩ ጤናማ ሆኖ አገኙት። \ No newline at end of file +\v 9 \v 10 9-10 ኢየሱስ ይህን በሰማ ጊዜ፣ በመቶ አለቃው ተደንቀ፣ ይከተሉት ወደነበሩት ሰዎችም ዞር ብሎ፣ “በእስራኤልም እንኳ እንዲህ ያለ እምነት ያለው ሰው አላገኘሁም” አላቸው። ከዚያም የተላኩት ሰዎች ወደ መቶ አለቃው ቤት ተመልሰው፣ አገልጋዩን ጤናማ ሆኖ አገኙት። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 4c4e62f..8d7eac7 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -40,6 +40,7 @@ "07-01", "07-02", "07-06", + "07-09", "13-01", "13-04", "13-06",