diff --git a/14/31.txt b/14/31.txt index 2aad661..2841d35 100644 --- a/14/31.txt +++ b/14/31.txt @@ -1 +1 @@ -\v 31 ወይም አንድ ንጉሥ ከሌላ ንጉሥ ጋር ሊዋጋ በሚነሣበት ጊዜ ሃያ ሺህ ሠራዊት አስከትቶ የሚመጣበትን በአሥር ሺህ ራዊት ለመመከት ተቀምጦ የማይመክር ማን አለ? \v 32 መመከት የማይችል ከሆነ የሌለው ሠራዊት ገና ከሩቅ ሳለ መልእክተኛ ልኮ ዕርቅ ይጠይቃል፡፡ \v 33 እንዲሁም ከእናንተ ማንም ያለውን ሁሉ የማይተው ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም፡፡›› \ No newline at end of file +\v 31 ወይም አንድ ንጉሥ ከሌላ ንጉሥ ጋር ሊዋጋ በሚነሣበት ጊዜ ሃያ ሺህ ሰራዊት አስከትቶ የሚመጣበትን በአሥር ሺህ ሰራዊት ለመመከት ተቀምጦ የማይመክር ማን አለ? \v 32 መመከት የማይችል ከሆነ የሌላው ሰራዊት ገና ከሩቅ ሳለ መልእክተኛ ልኮ ዕርቅ ይጠይቃል፡፡ \v 33 እንዲሁም ከእናንተ ማንም ያለውን ሁሉ የማይተው ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/14/34.txt b/14/34.txt index 88763ec..f07ffb3 100644 --- a/14/34.txt +++ b/14/34.txt @@ -1 +1 @@ -\v 34 ጨው መልካም ነው፤ ነገር ግን ጨው ጣዕም ካጣ እንዴት ተመልሶ እንደገና የጨውነት ጣዕም ሊሆረው ይችላል? \v 35 ለመሬትም ሆነ ለማዳበሪያነት የማይጠቅም በመሆኑ ወደ ውጪ ይጣላል፡፡ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!›› \ No newline at end of file +\v 34 ጨው መልካም ነው፤ ነገር ግን ጨው ጣዕም ካጣ እንዴት ተመልሶ እንደ ገና የጨውነት ጣዕም ሊኖረው ይችላል? \v 35 ለመሬትም ሆነ ለማዳበሪያነት የማይጠቅም በመሆኑ ወደ ውጪ ይጣላል፡፡ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!" \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 3beb753..e438c6e 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -61,6 +61,8 @@ "14-21", "14-23", "14-25", - "14-28" + "14-28", + "14-31", + "14-34" ] } \ No newline at end of file