Thu Dec 07 2017 16:09:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
e7be372a04
commit
0468b89014
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 8 ስምዖን ጴጥሮስ ግን ይህንን በተመለከተ ጊዜ በኢየሱስ ጉልበት ሥር ዝቅ ብሎ በመንበርከክ፣ “ጌታ ሆይ፣ እኔ ኃጢአተኛ ሰው ነኝና ከእኔ ተለይ” አለው፡፡ \v 9 እንደዚህም ያለው ስላጠመዷቸው ዓሣዎች እርሱ ከእርሱ ጋር የነበሩት ሁሉ ተደንቀው ስለነበረ ነው፡፡ \v 10 10. በዚያም ከነበሩት መካከል የዘብዴዎስ ልጆች ዮሐንስና ያዕቆብ ተካትተው ነበር፡፡ ኢየሱስም ለስምዖን፣ “ከእንግዲህ ሰውን የምታጠምድ ትሆናለህና፣ አትፍራ፡፡” አለው፡፡ \v 11 11. ጀልባቸውን ወደ ምድር ባመጧት ጊዜ ሁሉንም ትተው ተከተሉት፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue