am_luk_text_ulb/22/35.txt

1 line
518 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 35 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፣ “ያለ ገንዘብ ቦርሣ፣ ወይም ያለ ስንቅ ወይም ያለ ጫማ በላክኋችሁ ጊዜ ያጣችሁት ነገር ነበርን?” እነርሱም፣ “ምንም አላጣንም" ብለው መለሱለት። \v 36 በመቀጠልም እንዲህ አላቸው፣ “አሁን ግን የገንዘብ ቦርሣ ያለው ቦርሣውን፣ ደግሞም ስንቁን ይያዝ። ጎራዴ የሌለው ልብሱን ሽጦ ጎራዴ ይግዛ።