am_luk_text_ulb/18/06.txt

1 line
467 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 6 ከዚያም ጌታ እንዲ አለ፦ "ቅንነት የሌላው ዳኛ የሚናገረውን ልብ በሉ። \v 7 ታዲያ እግዚአብሔር ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹት ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? \v 8 ደግሞስ ይዘገባቸዋልን? እላችኋለሁ በቶሎ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?"