am_luk_text_ulb/21/16.txt

1 line
439 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 16 ነገር ግን በወላጆች፣ በወንደሞች፣ በዘመዶችና በጓደኞች ተላልፋችሁ ትሰጣላችሁ፣ ከእናንተም አንዳንዶቹን ይገድላሉ። \v 17 በስሜ ምክንያት በሰው ሁሉ ትጠላላችሁ። \v 18 ነገር ግን ከራሳችሁ ጠጒር አንዲቱ እንኳ አትጠፋም። \v 19 በትዕግሥታችሁም ነፍሳችሁን ታተርፋላችሁ።