am_luk_text_ulb/18/15.txt

1 line
627 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 15 ይዳስሳቸው ዘንድ ሰዎች ልጆቻቸውን ወደ እርሱ ያመጡ ነበር። ይህን ባዩ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ገሰጹዋቸው። \v 16 ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠራቸውና እንዲህ አለ፦ "ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዋቸው አትከልክሏቸውም። የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና። \v 17 እውነት እላችኋለሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን በየዋህነት ያልተቀበላት ፈጽሞ አይገባባትም።