am_luk_text_ulb/13/12.txt

1 line
574 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 12 ኢየሱስም ባያት ጊዜ ጠራትና፣ "ተነሺና ከበሽታሽ ተፈወሺ" አላት። \v 13 በእጁ ዳሰሳት፣ ወዲያውኑም ቀጥ ብላ ቆመች፤ እግዚአብሔርንም \v 14 አመሰገነች፡፡ የምኲራቡ አለቃ በሰንበት በመፈወሷ ተቆጣና ለሕዝቡ እንዲህ አለ፡- ‹‹ከሳምንቱ ቀናት ሥራ የሚሠራባቸው ስድስት ቀናት አሉ ሄዳችሁ በእነዚያ ቀናት ተፈወሱ እንጂ በሰንበት ቀን አይሆንም አላቸው፡፡››