From ff614c56307fcaed7ecdea95b3eeb1adcefea572 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Wed, 14 Jun 2017 11:48:32 +0300 Subject: [PATCH] Wed Jun 14 2017 11:48:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 11/09.txt | 1 + 11/11.txt | 1 + 11/13.txt | 1 + 3 files changed, 3 insertions(+) create mode 100644 11/09.txt create mode 100644 11/11.txt create mode 100644 11/13.txt diff --git a/11/09.txt b/11/09.txt new file mode 100644 index 0000000..f3ed98f --- /dev/null +++ b/11/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 9 በውቂያኖስም ሆነ በባህር በውሃ ውስጥ ከሚኖሩ እንስሳት የምትበሏቸው ክንፍና ቅርፊት ያላቸው ናቸው፡፡ \v 10 ነገር ግን በውቂያኖስ ወይም በባህር የሚኖሩ ክንፍና ቅርፊት የሌላቸው ህያዋን ፍጥረታት ሁሉ፣በውሃ ውስጥ የሚንቀሳቀሱትን ጨምሮ እንዲሁም በውሃ ውስጥ ያሉት እንዲህ ያሉ ህያዋን ፍጥረታት በሙሉ በእናንተ ዘንድ ጸያፍ ናቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/11/11.txt b/11/11.txt new file mode 100644 index 0000000..e370f4b --- /dev/null +++ b/11/11.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 11 ጸያፍ ሊሆኑ ስለሚገባቸውም፣ ስጋቸውን ልትበሉ አይገባም፣ እንደዚሁም በድናቸውም ጸያፍ ነው፡፡ \v 12 በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ቅርፊት የሌላቸው እንስሳት ሁሉ፣በእናንተ ዘንድ ጸያፍ ናቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/11/13.txt b/11/13.txt new file mode 100644 index 0000000..3baa25b --- /dev/null +++ b/11/13.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 13 ልትጸየፏቸው የሚገቡና የማትበሏቸው ወፎች እነዚህ ናቸው፤ ንስር፣ ጥንብ አንሳ፣ \v 14 ጭላት፣ ማንኛውም አይነት የሎስ \v 15 ማንኛውም አይነት ቁራ፣ \v 16 የተለያ አይነት ጉጉት፣ የባህር ወፍ እና ማንኛውም ዐይነት ጭልፊት፡፡ \ No newline at end of file