Wed Jun 14 2017 11:24:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
1029dba573
commit
96c8a6b8ec
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 22 ከዚያ አሮን አጆቹን ወደ ህዝቡ አንስቶ ይባርካቸው፤ ቀጥሎ የኃጢአት መስዋዕቱን፣ የሚቃጠል መስዋዕቱንና የሰላም መስዋዕቱን አቅርቦ ይወርዳል፡፡ \v 23 ሙሴና አሮን ወደ መገናኛው ድንኳን ይሂዱ፣ ከዚያ ተመልሰው ይውጡና ህዝቡን ይባርኩ፣ እናም የያህዌ ክብር ለህዝቡ ሁሉ ይገለጣል፡፡ \v 24 ከያህዌ ዘንድ እሳት ወጥቶ የሚቃጠል መስዋዕቱንና በመሰዊያው ላይ ያለውን ስብ ሁሉ በላ፡፡ ህዝቡ ሁሉ ይህንን ባዩ ጊዜ ጮኸው በፊታቸው ተደፉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ምዕራፍ 10
|
Loading…
Reference in New Issue