diff --git a/07/07.txt b/07/07.txt new file mode 100644 index 0000000..fd4276d --- /dev/null +++ b/07/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 የኃጢአት መስዋዕት ልክ እንደ በደል መስዋዕት ነው፡፡ የሁለቱም ህግ ተመሳሳይ ነው፡፡ እነዚህ ህጎች የማስተስረይ አገልግሎት ለሚሰጡ ካህናት ያገለግላሉ፡፡ \v 8 የየትኛውንም ሰው የሚቃጠል መስዋዕት የሚያቀርብ ካህን የመስዋዕቱን ቆዳ መውሰድ ይችላል፡፡ \ No newline at end of file