Wed Jun 14 2017 11:20:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 11:20:32 +03:00
parent 38ce0f1db3
commit 474a4c86a4
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
09/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 ሆኖም ያህዌ ሙሴን እንዳዘዘው ስቡን፣ ኩላሊቶቹን እና በመሰዊያው ላይ የጉበቱን ሽፋን የኃጢአት መስዋዕት አድርጎ አቃጠላቸው፡፡ \v 11 ስጋውንና ቆዳውን ከሰፈር ውጭ አቃጠለው፡፡

1
09/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 አሮን የሚቃጠለውን መስዋዕት አረደ፣ ልጆቹ በመሰዊያው ዙሪያ የሚረጨውን ደም ሰጡት፡፡ \v 13 ከዚያ የሚቃጠለውን መስዋዕት ከከብቱ ራስ ጋር እየቆራረጡ ሰጡት፣ እርሱም በመሰዊያው ላይ አቃጠለው፡፡ \v 14 የሆድ ዕቃዎቹንና እግሮቹን አጥቦ በመሰዊያው ላይ በሚቃጠል መስዋዕቱ ላይ አቃጠላቸው፡፡