am_jon_text_ulb/02/07.txt

4 lines
264 B
Plaintext

\v 7 ነፍሴ በዛለች ጊዜ ያህዌን አሰብሁት፤
ጸሎቴ ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ መጣ፤፤
\v 8 ልባቸውን ከንቱ አማልከት ላይ የሚያደርጉ
ለእነርሱ ያለህን ጸጋ ያጣሉ፡፡