am_hos_text_ulb/12/09.txt

2 lines
449 B
Plaintext

\v 9 \v 10 ከግብጽ ምድር አንስቶ ከአናንተ ጋር የሆንኩ አምላካችሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። እንደ ዓመት በዓላት ቀናት ዳግመኛ በድንኳኖች እን
ድትኖሩ አደርጋችኋለሁ። ለነቢያቶቹም ተናገርሁ፥ስለ እናንተም ብዙ ራዕዮችን ሰጠኋቸው። በነቢይቶቹም አማካይነት ምሳሌዎችን ሰጠኋችሁ።»