am_hos_text_ulb/11/03.txt

2 lines
463 B
Plaintext

\v 3 \v 4 ሆኖም ግን ኤፍሬምን መራመድ ያስተማርኩት እኔ ነበርኩ። ክንዶቻቸውን ይዤ ያነሳኋቸው እኔ ነበርኩ፥እነርሱ ግን የተጠነቀቅሁላቸው እኔ እንደሆንሁ አላወቁም። በሰው ገመድ፥ በፍቅርም ማሰሪያ መራኋቸው።የመንጋጋዎቻቸውን ማሰሪያ እንደሚያላላ ሆንኩላቸው፥ዝቅ ብዬም መገ
ብኳቸው።