am_hos_text_ulb/07/14.txt

2 lines
391 B
Plaintext

\v 14 \v 15 ከልባቸው ወደ እኔ አይጮኹም፥ ነገር ግን በአልጋዎቻችው ላይ ያለቅሳሉ። እህልና አዲስ ወይን ጠጅ ለማግኘት ራሳቸውን ለይተዋ
ል፥ከእኔም ዘወር ብለዋል። እኔ ባሠለጠናቸውም፥ክንዶቻችውንም ባበረታ፤እነርሱ ግን ክፉ ነገርን አሴሩብኝ።