am_gen_text_ulb/24/26.txt

1 line
374 B
Plaintext

\v 26 ሰውየምውም በመንበርከክ ለእግዚአብሔር ሰግዶ፣ \v 27 ''ለጌታዬ የገባውን ቃል ኪዳንና ዘላለማዊ ፍቅሩን የጠበቀ የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን፤ በቀጥታ መርቶ ወደ ጌታዬ ወንድሞች ቤት ያመጣኝ እርሱ ነው'' አለ።