am_gal_text_ulb/06/03.txt

6 lines
793 B
Plaintext

<<<<<<< HEAD
ምክንያቱም ማንም ምንም ሳይሆን ምንም እንደሆነ ቢያስብ ራሱን ያታልላል።እያንዳንዱ ከሌላው ጋር ሳያነጻጽር የራሱን ሥራ ሊመዝን ይገባል፥ያን ጊዜ የሚመካበት ሊያገኝ ይችላል።እያንዳንዱ የየራሱን ሸክም ይሸከማልና።
=======
\v 3 ምክንያቱም ማንም ምንም ሳይሆን ምንም እንደሆነ ቢያስብ ራሱን ያታልላል። \v 4 እያንዳንዱ ከሌላው ጋር ሳያነጻጽር የራሱን ሥራ ሊመዝን ይገባል፥ያን ጊዜ የሚመካበት ሊያገኝ ይችላል። \v 5 እያንዳንዱ የየራሱን ሸክም ይሸከማልና።
>>>>>>> 76052040a4441b8b600f35cb3b0b050cba92998a