am_gal_text_ulb/02/09.txt

1 line
421 B
Plaintext

\v 9 እንደመሪዎች የሚታወቁት ያዕቆብ፥ኬፋና ዮሀንስ በእኔ ላይ ያለውን ፀጋ ባዩ ጊዜ እኛ ወደ አህዛብ እነርሱ ደግሞ ወደተገረዙት ይሄዱ ዘንድ የማህበራቸውም ተካፋዮች እንድንሆን ሙሉ መብት ሰጡን። \v 10 እኔ ለማድረግ የምናፍቀውን ድሆችን እንድናስብም አሳሰቡን።