am_gal_text_ulb/02/03.txt

1 line
524 B
Plaintext

\v 3 ግሪካዊ የሆነው ሲላስ እንኳ እንዲገረዝ አልተገደደም። \v 4 ይህ ጉዳይ የተንሳው በክርስቶስ ያገኘነውን ነፃነት ለመሰለል ሾልከው በገቡ ውሸተኞች ወንድሞች ምክንያት ነበር። \v 5 የህግ ባሪያዎች ሊያደርጉን ይመኙ ነበር። ነገር ግን ለእናንተ ወንጌሉ ሳይለወጥ ይቆይላችሁ ዘንድ ለአንድ ሰዓት እንኳ ለሀሳባቸው አልተገዛንም።