am_gal_text_ulb/01/03.txt

1 line
419 B
Plaintext

\v 3 ከአባታችን ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ \v 4 ይሁን፣እርሱ እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከአሁኑ ክፉ ዘመን ያድነን ዘንድ እራሱን ስለ ኃጢአታችን ሰጥቶአልና \v 5 ለእርሱ ከዘላለም እስከዘላለም ክብር ይሁን። አሜን!