am_gal_text_ulb/06/03.txt

1 line
367 B
Plaintext

\v 3 \v 4 \v 5 ምክንያቱም ማንም ምንም ሳይሆን ምንም እንደሆነ ቢያስብ ራሱን ያታልላል።እያንዳንዱ ከሌላው ጋር ሳያነጻጽር የራሱን ሥራ ሊመዝን ይገባል፥ያን ጊዜ የሚመካበት ሊያገኝ ይችላል።እያንዳንዱ የየራሱን ሸክም ይሸከማልና።