diff --git a/04/26.txt b/04/26.txt index 50d2523..4ee9e2f 100644 --- a/04/26.txt +++ b/04/26.txt @@ -1 +1 @@ -\v 26 \v 27 ነገር ግን እናታችን የሆነችው ላይኛይቱ ጽዮን ነጻ ነች። ምክንያቱም እንዲህ ተብሎ ተጽፏል «አንቺ ያልወለድሽና መካን የሆንሽ ሴት ሀሴት አድርጊ፥አንቺ መውለድን ያልተለማምድሽ ውጪና በደስታ ጩኺ፤ ባል ካላቱ ይልቅ የመካኗ ልጆች በዝተዋልና»። \ No newline at end of file +\v 26 ነገር ግን እናታችን የሆነችው ላይኛይቱ ጽዮን ነጻ ነች። \v 27 ምክንያቱም እንዲህ ተብሎ ተጽፏል «አንቺ ያልወለድሽና መካን የሆንሽ ሴት ሀሴት አድርጊ፥አንቺ መውለድን ያልተለማምድሽ ውጪና በደስታ ጩኺ፤ ባል ካላቱ ይልቅ የመካኗ ልጆች በዝተዋልና»። \ No newline at end of file diff --git a/04/28.txt b/04/28.txt index 12e4045..f9d3584 100644 --- a/04/28.txt +++ b/04/28.txt @@ -1 +1 @@ -\v 28 \v 29 እንግዲህ እናንተ ወንድሞቼ እንደ ይስሀቅ የተስፋ ልጆች ናችሁ። ነገር ግን እንደ ሥጋ ፈቃድ የተወለደው እንደ መንፈስ ፈቃድ የተወለደውን እንዳሳደደው አሁንም እየሆነ ያለው እንደዚያው ነው። \ No newline at end of file +\v 28 እንግዲህ እናንተ ወንድሞቼ እንደ ይስሀቅ የተስፋ ልጆች ናችሁ። \v 29 ነገር ግን እንደ ሥጋ ፈቃድ የተወለደው እንደ መንፈስ ፈቃድ የተወለደውን እንዳሳደደው አሁንም እየሆነ ያለው እንደዚያው ነው። \ No newline at end of file diff --git a/04/30.txt b/04/30.txt index 0df455e..0726db8 100644 --- a/04/30.txt +++ b/04/30.txt @@ -1 +1 @@ -\v 30 \v 31 መጽሀፍ ስለዚህ ነገር ምን ይላል« የባሪያይቱ ልጅ ከነጻይቱ ልጅ ጋር አይወርስምና ባሪያይቱንና ልጇን አስወጣ»። ስለዚህ ወንድሞች ሆይ እኛ የነጻይቱ እንጂ የባሪያይቱ ልጆች አይደለንም። \ No newline at end of file +\v 30 መጽሀፍ ስለዚህ ነገር ምን ይላል« የባሪያይቱ ልጅ ከነጻይቱ ልጅ ጋር አይወርስምና ባሪያይቱንና ልጇን አስወጣ»። \v 31 ስለዚህ ወንድሞች ሆይ እኛ የነጻይቱ እንጂ የባሪያይቱ ልጆች አይደለንም። \ No newline at end of file diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt index 7a76671..acf5934 100644 --- a/05/01.txt +++ b/05/01.txt @@ -1 +1 @@ -\v 1 \v 2 ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው ። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፥ እንደገና በባርነት ቀንበር አትጠመዱ። እኔ ጳውሎስ የምለውን ተመልከቱ ብትገረዙ ክርስቶስ በምንም ዓይነት መልኩ አይጠቅማችሁም። \ No newline at end of file +\c 5 \v 1 ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው ። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፥ እንደገና በባርነት ቀንበር አትጠመዱ። \v 2 እኔ ጳውሎስ የምለውን ተመልከቱ ብትገረዙ ክርስቶስ በምንም ዓይነት መልኩ አይጠቅማችሁም። \ No newline at end of file diff --git a/05/03.txt b/05/03.txt index 653a450..d873451 100644 --- a/05/03.txt +++ b/05/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 \v 4 የተገረዘ ሁሉ ህግን ሁሉ የመፈጸም ግዴታ አለበት ብዬ እንደገና እመሰክራለሁ። በህግ ልትጸድቁ የምትደክሙ ሁላችሁ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሆናችኋል፤ከጸጋም ርቃችኋል። \ No newline at end of file +\v 3 የተገረዘ ሁሉ ህግን ሁሉ የመፈጸም ግዴታ አለበት ብዬ እንደገና እመሰክራለሁ። \v 4 በህግ ልትጸድቁ የምትደክሙ ሁላችሁ የእግዚአብሔር ጠላቶች ሆናችኋል፤ከጸጋም ርቃችኋል። \ No newline at end of file diff --git a/05/05.txt b/05/05.txt index 8f2d074..c206838 100644 --- a/05/05.txt +++ b/05/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 \v 6 \v 7 \v 8 ምክንያቱም እኛ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የጽድቅን ዋስትና ስለምንጠብቅ ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ ከፍቅር የሆነ እምነት እንጂ መገረዝም ሆነ አለመገረዝ ምንም ትርጉም የለውም።በጥሩ ሁኔታ ትሮጡ ነበር። ታዲያ ለእውነት ከመታዘዝ ያስቆማችሁ ማነው? ይህን እንድታደርጉ የሚያደርግ ጉትጎታ ከጠራችሁ የመጣ አይደለም። \ No newline at end of file +\v 5 \v 6 \v 7 ምክንያቱም እኛ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የጽድቅን ዋስትና ስለምንጠብቅ ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ ከፍቅር የሆነ እምነት እንጂ መገረዝም ሆነ አለመገረዝ ምንም ትርጉም የለውም።በጥሩ ሁኔታ ትሮጡ ነበር። ታዲያ ለእውነት ከመታዘዝ ያስቆማችሁ ማነው? \v 8 ይህን እንድታደርጉ የሚያደርግ ጉትጎታ ከጠራችሁ የመጣ አይደለም። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index ea1affb..8a69640 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -75,6 +75,11 @@ "04-17", "04-19", "04-21", - "04-24" + "04-24", + "04-26", + "04-28", + "04-30", + "05-01", + "05-03" ] } \ No newline at end of file