Fri Jun 10 2016 19:30:23 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)

This commit is contained in:
weth-14 2016-06-10 19:30:23 +12:00
parent 16e97b6e91
commit c437d6e3bf
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ልክ አብርሀም «እንዳመነና እምነቱ እንደ ፅድቅ እንደተቆጠረለት» የሚያምኑ ሁሉ የአብርሀም ልጆች እንደሆኑ አስተውሉ።ቅዱሳት መፅሀፍት እግዚአብሔር አህዛብን እንደሚያፀድቅ አስቀድመው አመልክተዋል።
ልክ አብርሀም «እንዳመነና እምነቱ እንደ ፅድቅ እንደተቆጠረለት» የሚያምኑ ሁሉ የአብርሀም ልጆች እንደሆኑ አስተውሉ።ቅዱሳት መፅሀፍት እግዚአብሔር አህዛብን እንደሚያፀድቅ አስቀድመው አመልክተዋል። ወንጌል « አህዛብ ሁሉ በአንተ ይባረካሉ» ተብሎ በመጀመሪያ ለአብርሀም ተሰብኳል። ስለዚህም የሚያምኑ እምነት ከነበረው ከአብርሀም ጋር ይባርካሉ።