diff --git a/01/13.txt b/01/13.txt index d13f87f..73d5256 100644 --- a/01/13.txt +++ b/01/13.txt @@ -1 +1 @@ -የይሁዲ እምነት ተከታይ በነበርኩበት ጊዜ እንዴት ቤተክርስቲያንን በአመፅ አሳድድና አጠፋ እንደነበረ ስለእኔ የቀድሞ ህይወት ሰምታችኋል። በይሁዲነት ከማንም እየላቅሁ ነበር፥ ልአባቶች ወግ ከማንም የበለጠ ይገደኝ ነበር። \ No newline at end of file +የይሁዲ እምነት ተከታይ በነበርኩበት በቀድሞው ህይወቴ ወቅት እንዴት ቤተክርስቲያንን በአመፅ አሳድድና አጠፋ እንደነበረ ስለእኔ ሰምታችኋል። በይሁዲነት ከማንም እየላቅሁ ነበር። ለአባቶችም ወግ ከማንም የበለጠ ይገደኝ ነበር። \ No newline at end of file