Mon Jun 20 2016 23:08:52 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)

This commit is contained in:
weth-14 2016-06-20 23:08:52 +12:00
parent 3ef36d1a5b
commit ad6fad967a
17 changed files with 54 additions and 54 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በክርስቶስ ፀጋ ከተጠራችሁበት ወንጌል ወደሌላ ወንጌል በዚህ ፍጥነት መዞራችሁ እጅግ አስገርሞኛል። ሌላ ወንጌል የለም፥ ነገር ግን የሚያውኩዋችሁና የክርስቶስን ወንጌል ሊያጣምሙ የሚፈልጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ።

ወንድሞች ሆይ የሰብኩላችሁ ወንጌል ከተራ ሰዎች እንዳልሆን እንድታውቁ እፈልጋለሁ። ከጌታ ከኢየሱስ ከተሰጠኝ መገለጥ እንጂ ከሰው አልተቀበልኩትም ከሰውም አልተማርኩትም።

ነገር ግን እግዚአብሔር ገና በማህፀን ሳለሁ ሊመርጥኝ ወደደ፥ በአረማውያን መካከል አውጀው ዘንድ ልጁን በእኔ ለመግለፅ በፀጋው ጠራኝ። ወዲያውኑ ከስጋና ከደም ጋር አልተማከርኩም ወይም ከእኔ አስቀድመው ሃዋሪያት የሆኑት ወደሚገኙበት ወደ ኢየሩሳሌም አልሄድኩም፥ ነገር ግን የሄድኩት ወደ አረቢያና ነበር በኋላ ደግሞ ወደ መቄዶኒያ ተመለስኩ።

ከዚያም ክሶስት አመት በኋላ ኬፋን ለመጠየቅ ወደኢየሩሳሌም ሄጄ እርሱ ጋር አስራአምስት ቀን ቆየሁ። ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በስተቀር ሌሎች ሃዋሪያትን አላገኘሁም። በምፅፍላችሁ በእነዚህ ነገሮች በእግዚአብሔር ፊት እንዳልዋሸሁ ተመልከቱ።

ቀጥሎም ወደ ሶሪያና ኪልቂያ አውራጃዎች ሄድኩኝ። እስከዚያን ጊዜ ድረስ በይሁዳ ላሉት አብያተክርስቲያናት በአካል በአካል አልታወቅም ነበር፥ ነገር ግን «ያ ቀድሞ ያሳድደን የነበረው ሰው አሁን ሊያጠፋው ሲጥር የነበረውን እምነት እየሰበከ ነው» የሚል ወሬ ብቻ ይሰሙ ነበር፥ ስለ እኔም እግዚአብሔርንም ያከብሩ ነበር።

እናንተ ማስተዋል የጎደላችሁ የገላቲያ ሰዎች ማነው በክፉ ዓይኑ ያያችሁ፥ ክርስቶስ እንደተሰቀል ሆኖ በፊታችሁ ተስሎ አልነበረምን? ይህን ብቻ ከእናንተ ማወቅ እፈልጋለሁ። መንፈስ ቅዱስን የተቀበላችሁት በህግ ሥራ ነው ወይስ የሰማችሁትን በማመናችሁ? ይህን ያህል ሞኞች ናችሁ እንዴ፥ በመንፈስ ጀምራችሁ በሥጋ ትጨርሳላችሁ?

የምናገረው በሰው ቋንቋ ነው። ልክ በሰዎች መካከል እንደተደረገ ውል ማንም ከዚህ ሊቀንስ ወይም ሊጨምር አይችልም። እንግዲህ ተስፋዎቹ የተነገሩት ለአብርሀምና ለዘሩ ነው። ብዙ ሰዎችን እንደሚያመለክት «ለዘሮቹ» አላለም። ነገር ግን አንድ መሆኑን በሚገልጽ መልኩ«ለዘሩ» ብሎ ይናገራል። ያም ለዘሩ የተባለለት ክርስቶስ ነው።

ታዲያ ህግ የእግዚአብሔርን ተስፋ ይቃረናል ማለት ነው? በፍጹም አይደለም። ህይወትን ሊሰጥ የሚችል ህግ ተሰጥቶ ቢሆን ኖሮ በእርግጠኝነት ጽድቅ በህግ በኩል ይመጣ ነበር። ነገር ግን ይልቁኑ መጽሀፍ ሁሉን ነገር ከኃጢአት በታች እስርኛ አድርጓል። ስለዚህም እኛን በክርስቶስ ኢየሱስ ለማዳን እግዚአብሔር የሰጠው ተስፋ ለሚያምኑ ተሰጠ።

እኛም ልጆች ሳለን በዚህ ዓለም ዋና ትምህርቶች እስራት ሥር ነበርን። ነገር ግን በትክክለኛው ጊዜ እግዚአብሔር በህግ ሥር ያሉትን ነጻ እንዲያወጣና የልጅነትን መብት እንዲኖረን ከሴት የተወለደውንና በህግ ሥር የተወለደውን ልጁን ላከ።

አጥበቀው ይፈልጓችኋል ነገር ግን ለመልካም አይደለም። እነርሱን እንድትከተሉ ከእኔ ሊለዩዋችሁ ይፈልጋሉ። እኔ ከእናንተ ጋር ስሆን ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜ ለመልካም ነገር መትጋት ተገቢ ነው።

ምክንያቱም እኛ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የጽድቅን ዋስትና ስለምንጠብቅ ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ ከፍቅር የሆነ እምነት እንጂ መገረዝም ሆነ አለመገረዝ ምንም ትርጉም የለውም።በጥሩ ሁኔታ ትሮጡ ነበር። ታዲያ ለእውነት ከመታዘዝ ያስቆማችሁ ማነው? ይህን እንድታደርጉ የሚያደርግ ጉትጎታ ከጠራችሁ የመጣ አይደለም።

በመንፈስ ተመላለሱ የሥጋን ክፉ ምኞት አትፈጽሙ እልችኋለሁ። ምክንያቱም ሥጋ ከመንፈስ ተቃራኒ መንፈስም ከሥጋ ተቃራኒ ነገር ይመኛሉና ነው። እነዚህ እርስ በእርሳቸው ስለሚቀዋወሙ በውጤቱ እናንተ የምትፈልጉትን ለማድረግ አትችሉም።

እንግዲህ የሥጋ ስራዎች የተገለጡ ናቸው። እነዚህም አስቀድሜ እንዳስጠነቀኩዋችሁ ዝሙት፣እርኩሰት፣ክፉ ምኞት፣ጣዖትን ማምለክ፣ምዋርት፣ጥል፣ክርክር፣ቅናት፣ በቁጣ መገንፈል፣አድመኛነት፣መለያየት፣ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ስካር፥ ዘፋኝነትና የመሳሰሉት ናቸው፥ ፥አስቀድሜ እንደነገርኳችሁ እነዚህን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ደስታ፣ሠላም፣ትዕግሥ፣ቸርነት፥መልካምነት፥እምነት፥የውሃት፥ራስን መግዛት ናቸው። ህግ እነዚህን አይቃወም። የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከክፉ ስሜቱና መሻቱ ጋር ሰቅለውታል።

ወንድሞች ሆይ አንድ ሰው ስቶ ቢገኝ መንፈሳዊያን የሆናችሁ እናንት በጨዋነት መንፈስ ልታቀኑት ይገባል።ወደ ፈተና እንዳትገቡ ለራሳችሁም ተጠንቀቁ።የእርስ በእርሳችሁን ሸክም በመሸካከም የክርስቶስን ህግ ፈጽሙ።

የክርስቶስን ምልክት በሥጋዬ ተሸክሜአለሁና ከእንግዲህ ማንም አይረብሸኝ። ወንድሞች ሆይ
የክርስቶስን ምልክት በሥጋዬ ተሸክሜአለሁና ከእንግዲህ ማንም አይረብሸኝ። ወንድሞች ሆይ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈሳችሁጋር ይሁን። አሜን!

View File

@ -1,39 +1,39 @@
{
"package_version": 6,
"format": "usfm",
"generator": {
"name": "ts-desktop",
"build": ""
},
"target_language": {
"id": "am",
"name": "አማርኛ",
"direction": "ltr"
},
"project": {
"id": "gal",
"name": "Galatians"
},
"type": {
"id": "text",
"name": "Text"
},
"resource": {
"id": "ulb",
"name": "Unlocked Literal Bible"
},
"source_translations": [
{
"language_id": "en",
"resource_id": "ulb",
"checking_level": 3,
"date_modified": 20160223,
"version": "4"
}
],
"parent_draft": {},
"translators": [
"Negassa"
],
"finished_chunks": []
}
"package_version": 6,
"format": "usfm",
"generator": {
"name": "ts-desktop",
"build": ""
},
"target_language": {
"id": "am",
"name": "አማርኛ",
"direction": "ltr"
},
"project": {
"id": "gal",
"name": "Galatians"
},
"type": {
"id": "text",
"name": "Text"
},
"resource": {
"id": "ulb",
"name": "Unlocked Literal Bible"
},
"source_translations": [
{
"language_id": "en",
"resource_id": "ulb",
"checking_level": 3,
"date_modified": 20160223,
"version": "4"
}
],
"parent_draft": {},
"translators": [
"Negassa"
],
"finished_chunks": []
}