Thu Jun 09 2016 10:56:44 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)
This commit is contained in:
parent
69a91f439a
commit
9fa85d3345
|
@ -0,0 +1 @@
|
||||||
|
ነገር ግን እኛም ሆንን የሰማይ መልአክ አስቀድመን ከሰበክልናችሁ ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። አስቀድሜ ያልኩትን እንደገና እላለሁ « ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገም ይሁን። ለመሆኑ እኔ የምጥረው ከስውን ወይስ ከእግዚአብሔር ይሁንታን ለማግኘት ነው? ሰውን ለማስደሰት ነው ድካሜ? እስከአሁን ድረስ ሰውን ለማስደሰት እየጣርኩ ከሆነ እውነት እኔ የክርስቶስ አገልጋይ አይደለሁም።
|
Loading…
Reference in New Issue