Sat Jul 23 2016 15:12:12 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)

This commit is contained in:
weth-14 2016-07-23 15:12:28 +12:00
parent 13649b2c47
commit 8810a564de
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 ነገር ግን እኛም ሆንን የሰማይ መልአክ አስቀድመን ከሰበክንላችሁ ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። አስቀድሜ ያልኩትን እንደገና እላለሁ « ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገም ይሁን» ለመሆኑ እኔ የምጥረው ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ይሁንታን ለማግኘት ነው? ሰውን ለማስደሰት ነው ድካሜ? እስከአሁን ድረስ ሰውን ለማስደሰት እየጣርኩ ከሆነ እውነት እኔ የክርስቶስ አገልጋይ አይደለሁም።
\v 8 \v 9 \v 10 ነገር ግን እኛም ሆንን የሰማይ መልአክ አስቀድመን ከሰበክንላችሁ ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። አስቀድመን እንዳልን እንደገና እላለሁ « ማንም ከተቀበላችሁት ወንጌል የተለየ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገም ይሁን» ለመሆኑ እኔ የምጥረው ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ይሁንታን ለማግኘት ነው? ጥረቴ ሰውን ለማስደሰት ነው ? እስከአሁን ድረስ ሰውን ለማስደሰት እየጣርኩ ከሆነ እውነት እኔ የክርስቶስ አገልጋይ አይደለሁም።