Wed Jul 13 2016 19:07:11 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)

This commit is contained in:
weth-14 2016-07-13 19:07:11 +12:00
parent 0bea31b9f4
commit 787ea77acf
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ነገር ግን እኛም ሆንን የሰማይ መልአክ አስቀድመን ከሰበክልናችሁ ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። አስቀድሜ ያልኩትን እንደገና እላለሁ « ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገም ይሁን። ለመሆኑ እኔ የምጥረው ከስውን ወይስ ከእግዚአብሔር ይሁንታን ለማግኘት ነው? ሰውን ለማስደሰት ነው ድካሜ? እስከአሁን ድረስ ሰውን ለማስደሰት እየጣርኩ ከሆነ እውነት እኔ የክርስቶስ አገልጋይ አይደለሁም።
ነገር ግን እኛም ሆንን የሰማይ መልአክ አስቀድመን ከሰበክልናችሁ ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። አስቀድሜ ያልኩትን እንደገና እላለሁ « ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ ወንጌል ቢሰብክላችሁ የተረገም ይሁን» ለመሆኑ እኔ የምጥረው ከሰው ወይስ ከእግዚአብሔር ይሁንታን ለማግኘት ነው? ሰውን ለማስደሰት ነው ድካሜ? እስከአሁን ድረስ ሰውን ለማስደሰት እየጣርኩ ከሆነ እውነት እኔ የክርስቶስ አገልጋይ አይደለሁም።