diff --git a/03/06.txt b/03/06.txt index 2118330..719e07f 100644 --- a/03/06.txt +++ b/03/06.txt @@ -1 +1 @@ -ልክ አብርሀም «እንዳመነና እምነቱ እንደ ፅድቅ እንደተቆጠረለት» የሚያምኑ ሁሉ የአብርሀም ልጆች እንደሆኑ አስተውሉ።ቅዱሳት መፅሀፍት እግዚአብሔር አህዛብን እንደሚያፀድቅ አስቀድመው አመልክተዋል። ወንጌል « አህዛብ ሁሉ በአንተ ይባረካሉ» ተብሎ በመጀመሪያ ለአብርሀም ተሰብኳል። ስለዚህም የሚያምኑ እምነት ከነበረው ከአብርሀም ጋር ይባርካሉ። \ No newline at end of file +ልክ አብርሀም «እንዳመነና እምነቱ እንደ ፅድቅ እንደተቆጠረለት» የሚያምኑ ሁሉ የአብርሀም ልጆች እንደሆኑ አስተውሉ።ቅዱሳት መፅሀፍት እግዚአብሔር አህዛብን እንደሚያፀድቅ አስቀድመው አመልክተዋል። ወንጌል « አህዛብ ሁሉ በአንተ ይባረካሉ» ተብሎ በመጀመሪያ ለአብርሀም ተሰብኳል። ስለዚህም የሚያምኑ እምነት ከነበረው ከአብርሀም ጋር የተባረኩ ናቸው። \ No newline at end of file