@ -1 +1 @@
በመንፈስ ተመላለሱ የሥጋን ክፉ ምኞት አትፈጽሙ እልችኋለሁ።
በመንፈስ ተመላለሱ የሥጋን ክፉ ምኞት አትፈጽሙ እልችኋለሁ። ምክንያቱም ሥጋ ከመንፈስ ተቃራኒ መንፈስም ከሥጋ ተቃራኒ ነገር ይመኛሉና ነው። እነዚህ እርስ በእርሳቸው ስለሚቀዋወሙ በውጤቱ እናንተ የምትፈልጉትን ለማድረግ አትችሉም።