Wed Jul 13 2016 19:23:13 GMT+1200 (Russia TZ 11 Standard Time)
This commit is contained in:
parent
0305858cad
commit
0643c3ef21
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ነገር ግን ሌሎች መሪዎች ናቸው ያልዋቸው ምንም አስተዋፅኦ አላደርጉልኝም። ምንም ይሁኑ ለእኔ ትርጉም የለውም። ሆኖም ግን ልክ ጴጥሮስ ለተገረዙት ወንጌልን ለማድርስ አደራ እንደተሰጠው ሁሉ እኔም ላልተገረዙት ወንጌልን ለማድርስ አደራ እንደተቀበልኩ አዩ፥ ምክንያቱም ለተገረዙት ሃዋሪያ ይሆን ዝንድ በጴጥሮስ የሰራ እግዚአብሔር ላልተገረዙት ሃዋሪያ እሆን ዘንድ በእኔም ስለሚስራ ነው።
|
||||
ነገር ግን ሌሎች መሪዎች ናቸው ያልዋቸው ምንም አስተዋፅኦ አላደርጉልኝም። ማንም ይሁኑ ለእኔ ትርጉም አልነበረውም። ሆኖም ግን ልክ ጴጥሮስ ለተገረዙት ወንጌልን ለማድርስ አደራ እንደተሰጠው ሁሉ እኔም ላልተገረዙት ወንጌልን ለማድረስ አደራ እንደተቀበልኩ አዩ፥ ምክንያቱም ለተገረዙት ሃዋሪያ ይሆን ዘንድ በጴጥሮስ የሰራ እግዚአብሔር ላልተገረዙት ሃዋሪያ እሆን ዘንድ በእኔም ስለሚስራ ነው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
እንደመሪዎች የሚታወቁት ያዕቆብ፥ኬፋና ዮሀንስ በእኔ ላይ ያለውን ፀጋ ባዩ ጊዜ እኛ ወደ አህዛብ እነርሱ ደግሞ ወደተገረዙት ይሄዱ ዘንድ የማህበራቸው ተካፋዮች እንድንሆን ሙሉ መብት ስጡን። እኔ ለማድረግ የምናፍቀውን ድሆችን እንድናስብም አሳሰቡን።
|
||||
እንደመሪዎች የሚታወቁት ያዕቆብ፥ኬፋና ዮሀንስ በእኔ ላይ ያለውን ፀጋ ባዩ ጊዜ እኛ ወደ አህዛብ እነርሱ ደግሞ ወደተገረዙት ይሄዱ ዘንድ የማህበራቸውም ተካፋዮች እንድንሆን ሙሉ መብት ሰጡን። እኔ ለማድረግ የምናፍቀውን ድሆችን እንድናስብም አሳሰቡን።
|
Loading…
Reference in New Issue