From dd8af435517e60f55f350d4475379c851753857a Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Wed, 7 Jun 2017 16:15:28 -0400 Subject: [PATCH] Wed Jun 07 2017 16:15:27 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 01/13.txt | 2 +- 02/05.txt | 2 +- 02/09.txt | 2 +- 02/13.txt | 2 +- 02/15.txt | 4 ++-- manifest.json | 1 + 6 files changed, 7 insertions(+), 6 deletions(-) diff --git a/01/13.txt b/01/13.txt index 137e3d9..509f8d2 100644 --- a/01/13.txt +++ b/01/13.txt @@ -1 +1 @@ -\v 13 \v 14 13 ግብፃውያን እስራኤላውያንን በጥብቅ እንዲሠሩ አደረጓቸው። 14 በሸክላ ሥራና ጭቃ በማስቦካት፣ በዕርሻ ውስጥም ሁሉን ዐይነት ከባድ ሥራ በማሠራት አስመረሯቸው (ሕይወታቸውን መራራ አደረጉባቸው)። የሚጠበቅባቸው ሥራ ሁሉ ከባድ ነበር። \ No newline at end of file +\v 14 \v 13 ግብፃውያን እስራኤላውያንን በጥብቅ እንዲሠሩ አደረጓቸው። 14 በሸክላ ሥራና ጭቃ በማስቦካት፣ በዕርሻ ውስጥም ሁሉን ዐይነት ከባድ ሥራ በማሠራት አስመረሯቸው (ሕይወታቸውን መራራ አደረጉባቸው)። የሚጠበቅባቸው ሥራ ሁሉ ከባድ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/02/05.txt b/02/05.txt index b7d8585..558006b 100644 --- a/02/05.txt +++ b/02/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 \v 6 5 ጠባቂዎቿ በወንዙ ዳር እየሄዱ ሳለ፣ የፈርዖን ልጅ በወንዙ ለመታጠብ ወረደች፡፡ ልዕቲቱ ቅርጫቱን በቄጠማዎች መካከል አየችው፡፡ ቅርጫቱን እንዲያመጣላት ጠባቂዋን ላከች፡፡ 6 ቅርጫቱን ስትከፍተው፣ ሕፃኑን አየች፡፡ እነሆ፣ ሕፃኑ ያለቅስ ነበር፡፡ ራራችለትና፣ ‹‹ይህ በእርግጥ ከዕብራውያን ልጆች አንዱ ነው›› አለች፡፡ \ No newline at end of file +\v 5 ጠባቂዎቿ በወንዙ ዳር እየሄዱ ሳለ፣ የፈርዖን ልጅ በወንዙ ለመታጠብ ወረደች፡፡ ልዕቲቱ ቅርጫቱን በቄጠማዎች መካከል አየችው፡፡ ቅርጫቱን እንዲያመጣላት ጠባቂዋን ላከች፡፡ \v 6 ቅርጫቱን ስትከፍተው፣ ሕፃኑን አየች፡፡ እነሆ፣ ሕፃኑ ያለቅስ ነበር፡፡ ራራችለትና፣ ‹‹ይህ በእርግጥ ከዕብራውያን ልጆች አንዱ ነው›› አለች፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/09.txt b/02/09.txt index 9a2c8db..a3ce905 100644 --- a/02/09.txt +++ b/02/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 \v 10 9 የፈርዖን ልጅ የሕፃኑን እናት፣ ‹‹ይህ ሕፃን ውሰጅና አሳድጊልኝ፤ ደሞዝ እከፍልሻለሁ›› አለቻት፡፡ ሴትዮዋም ሕፃኑን ወስዳ አሳደገችው፡፡ 10 ሕፃኑ ባደገ ጊዜም ወደ ፈርዖን ልጅ አመጣችው፤ የልዕልቲቱም ልጅ ሆነ፡፡ ‹‹ከውሃ አውጥቼዋለሁና›› ብላም ስሙን ሙሴ አለችው፡፡ \ No newline at end of file +\v 9 የፈርዖን ልጅ የሕፃኑን እናት፣ ‹‹ይህ ሕፃን ውሰጅና አሳድጊልኝ፤ ደሞዝ እከፍልሻለሁ›› አለቻት፡፡ ሴትዮዋም ሕፃኑን ወስዳ አሳደገችው፡፡ \v 10 ሕፃኑ ባደገ ጊዜም ወደ ፈርዖን ልጅ አመጣችው፤ የልዕልቲቱም ልጅ ሆነ፡፡ ‹‹ከውሃ አውጥቼዋለሁና›› ብላም ስሙን ሙሴ አለችው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/13.txt b/02/13.txt index 44396cb..8f15b71 100644 --- a/02/13.txt +++ b/02/13.txt @@ -1 +1 @@ -\v 13 \v 14 13 በሚቀጥለው ቀን ሙሴ ወደ ውጭ ወጣ፤ እነሆም ሁለት ዕብራውያን ወንዶች እየተጣሉ ነበር፡፡በደለኛ የነበረውን ሰውየ፣ ‹‹ባልንጀራህ ለምን ትደበድበዋለህ?›› አለው፡፡ 14 ሰውየው ግን፣ ‹‹አንተን በእኛ ላይ አለቃና ዳኛ ማን አደረገህ? ያን ግብፃዊ እንድ ገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ታስባለህ?›› አለ፡፡ ሙሴም ፈራና፣ ‹‹ያደረግሁት በሌሎች ሰዎች ዘንድ በእርግጥ ታውቋል›› አለ፡፡ \ No newline at end of file +\v 13 ቀን ሙሴ ወደ ውጭ ወጣ፤ እነሆም ሁለት ዕብራውያን ወንዶች እየተጣሉ ነበር፡፡በደለኛ የነበረውን ሰውየ፣ ‹‹ባልንጀራህ ለምን ትደበድበዋለህ?›› አለው፡፡ \v 14 ሰውየው ግን፣ ‹‹አንተን በእኛ ላይ አለቃና ዳኛ ማን አደረገህ? ያን ግብፃዊ እንድ ገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ታስባለህ?›› አለ፡፡ ሙሴም ፈራና፣ ‹‹ያደረግሁት በሌሎች ሰዎች ዘንድ በእርግጥ ታውቋል›› አለ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/15.txt b/02/15.txt index 5a37b7d..f88d26d 100644 --- a/02/15.txt +++ b/02/15.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 15 \v 16 \v 17 15 ፈረዖንም ስለ ጉዳዩ ሲሰማ ሙሴን ሊገድለው ፈለገ፡፡ ነገር ግን ከፈርዖን ሸሽቶ በምድያም አገር ኖረ፡፡ እዚያም በአንድ የውሀ ጉድጓድ አጠገብ ተቀመጠ፡፡ -16 የምድያም ካህን ሰባት ሴት ልጆች ነበሩት፡፡ እነርሱም ወደ ጉድጓዱ መጥተው ውሀ ቀዱ፣ የአባታቸውን መንጋ ለማጠጣትም ገንዳውን ሞሉት፡፡ 17 እረኞች መጥተው ሊያባርሯቸው ሞከሩ፣ ነገር ግን ሙሴ ሄዶ ዐገዛቸው፡፡ መንጋቸውንም አጠጣላቸው፤ \ No newline at end of file +\v 15 ስለ ጉዳዩ ሲሰማ ሙሴን ሊገድለው ፈለገ፡፡ ነገር ግን ከፈርዖን ሸሽቶ በምድያም አገር ኖረ፡፡ እዚያም በአንድ የውሀ ጉድጓድ አጠገብ ተቀመጠ፡፡ +\v 16 ካህን ሰባት ሴት ልጆች ነበሩት፡፡ እነርሱም ወደ ጉድጓዱ መጥተው ውሀ ቀዱ፣ የአባታቸውን መንጋ ለማጠጣትም ገንዳውን ሞሉት፡፡ \v 17 መጥተው ሊያባርሯቸው ሞከሩ፣ ነገር ግን ሙሴ ሄዶ ዐገዛቸው፡፡ መንጋቸውንም አጠጣላቸው፤ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 734071d..0968d39 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -51,6 +51,7 @@ "02-09", "02-11", "02-13", + "02-15", "02-18", "02-21", "02-23",