Wed Jun 07 2017 19:57:29 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-07 19:57:29 -04:00
parent d8cb5384ca
commit 90fedae936
5 changed files with 8 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 42 ስለዚህም የእስራኤል ሰዎች እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ሥራውን በሙሉ አከናወኑ። \v 43 43 ሙሴ ሥራውን ሁሉ ሲፈትሽ፣ እነሆ ሁሉን አከናውነውታል። ያከናወኑትም እግዚአብሔር አዝዞት በነበረው በዚያው መንገድ ነው። ሙሴም ሕዝቡን ባረካቸው።
\v 42 ስለዚህም የእስራኤል ሰዎች እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ሥራውን በሙሉ አከናወኑ። \v 43 ሙሴ ሥራውን ሁሉ ሲፈትሽ፣ እነሆ ሁሉን አከናውነውታል። ያከናወኑትም እግዚአብሔር አዝዞት በነበረው በዚያው መንገድ ነው። ሙሴም ሕዝቡን ባረካቸው።

1
40/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 40 \v 1 ከዚያም በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ \v 2 “በዐዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ወር የመጀመሪያ ቀን ማደረያውን፣ የመገናኛውን ድንኳን ትከለው።

1
40/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ታቦት በውስጡ አስቀምጠው፤ ታቦቱንም በመጋረጃ ከልለው። \v 4 ጠረጴዛውንም ወደ ውስጥ አምጣና በላዩ የሚቀመጡትን ዕቃዎች በሥርዐት አስቀምጥ። ከዚያም መቅረዙን አስገብተህ መብራቶቹን አስተካክል።

1
40/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 7 5 የወርቅ የዕጣን መሠዊያውን በምስክሩ ታቦት ፊት አስቀምጥ፤ የመገናኛውን ድንኳን መግቢያ መጋረጃም አድርግ። \v 6 6 የሚቃጠሉ መሥዋዕቶችን መሠዊያ በማደሪያው፣ በመገናኛው ድንኳን ፊት ለፊት አስቀምጥ። 7 ትልቁን የመታጠቢያ ሳሕን በመገናኛው ድንኳንና በመሠዊያው መካከል አስቀምጠው፤ ውሀም አድርግበት።

View File

@ -487,6 +487,9 @@
"39-30",
"39-32",
"39-36",
"39-40"
"39-40",
"39-42",
"40-01",
"40-03"
]
}