Wed Jun 07 2017 15:13:27 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-07 15:13:27 -04:00
parent 7bb3ed8d01
commit 8bffda7d0a
7 changed files with 13 additions and 13 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 \v 30 \v 31 29 እስራኤላውያን ግን በባሕሩ መካከል በደረቅ መሬት ላይ ተራምደው ሄዱ። ውሃው በቀኛቸውም በግራቸውም በኩል ለእነርሱ ግድግዳ ሆናላቸዋል። 30 ስለዚህ እግዚአብሔር በዚያ ቀን እስራኤላውያንን ከግብፃውያን እጅ ታደጋቸው፤ እስራኤላውያኑም የግብፃውያኑን ሬሳ በባሕሩ ዳር አዩ። 31 እስራኤላውያን እግዚአብሔር በግብፃውያኑ ላይ የገለጠውን ታላቅ ኀይል ሲያዩ፣ ሕዝቡ እግዚአብሔርን አከበሩ፣ በእግዚአብሔርና በአገልጋዩ በሙሴም ታመኑ።
\v 29 ግን በባሕሩ መካከል በደረቅ መሬት ላይ ተራምደው ሄዱ። ውሃው በቀኛቸውም በግራቸውም በኩል ለእነርሱ ግድግዳ ሆናላቸዋል። \v 30 እግዚአብሔር በዚያ ቀን እስራኤላውያንን ከግብፃውያን እጅ ታደጋቸው፤ እስራኤላውያኑም የግብፃውያኑን ሬሳ በባሕሩ ዳር አዩ። \v 31 እግዚአብሔር በግብፃውያኑ ላይ የገለጠውን ታላቅ ኀይል ሲያዩ፣ ሕዝቡ እግዚአብሔርን አከበሩ፣ በእግዚአብሔርና በአገልጋዩ በሙሴም ታመኑ።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 15 \v 1 1 በዚያም ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ሕዝብ ይህን መዝሙር ለእግዚአብሔር እንዲህ እያሉ ዘመሩ፦
\c 15 \v 1 ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ሕዝብ ይህን መዝሙር ለእግዚአብሔር እንዲህ እያሉ ዘመሩ፦
“በክብር ከፍ ከፍ ብሎአልና ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤
ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባሕር ውስጥ ጥሎአል።

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 2 \v 3 2 እግዚአብሔር ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤
\v 2 ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤
ድነቴም ሆኖልኛል።
እርሱ አምላኬ ነው፣ አመሰግነዋለሁ፤
የአባቴ አምላክ ነው፣ ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።
3 እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፤
\v 3 ተዋጊ ነው፤
ስሙም እግዚአብሔር ነው።

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4 የፈርዖንን ሠረገሎችና ሠራዊት በባሕር ውስጥ ጥሎአል።
\v 4 ሠረገሎችና ሠራዊት በባሕር ውስጥ ጥሎአል።
የፈርዖን ምርጥ መኮንኖች በቀይ ባሕር ውስጥ ሰመጡ።
5 ማዕበሎቹ ሽፈናቸው፤
\v 5 ማዕበሎቹ ሽፈናቸው፤
እንደ ድንጋይ ወደ ጥልቆቹ ወረዱ።

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፣ ቀኝ እጅህ ጠላትን ሰባበረ።
7 በአንተ ላይ የተነሡትን በታላቅ ግርማ ገለበጥሃቸው።
\v 6 እግዚአብሔር ሆይ፣ ቀኝ እጅህ ጠላትን ሰባበረ።
\v 7 ላይ የተነሡትን በታላቅ ግርማ ገለበጥሃቸው።
ቊጣህን ላክህ፤ እንደ ገለባም አርጎ በላቸው።
8 በአፍንጫህ እስትንፋስ ውሆች ተከመሩ፤
\v 8 በአፍንጫህ እስትንፋስ ውሆች ተከመሩ፤
ፈሳሾች እንደ ክምር ቆሙ፤
የጥልቁ ውሃ በባሕሩ ውስጥ ረጋ።

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 9 \v 10 \v 11 9 ጠላት፣ ‘አሳድዳቸዋለሁ፣ እይዛቸዋለሁ፣ ምርኮም እካፈላለሁ፤
\v 9 ጠላት፣ ‘አሳድዳቸዋለሁ፣ እይዛቸዋለሁ፣ ምርኮም እካፈላለሁ፤
ፍላጎቴ በእነርሱ ርዳታ ያገኛል፤
ሰይፌን እመዝዛለሁ፤ እጄም ታጠፋቸዋለች’ አለ።
10 አንተ ግን በነፋስህ እፍ አልህ፣ ባሕሩም ሸፈናቸው፤
\v 10 ግን በነፋስህ እፍ አልህ፣ ባሕሩም ሸፈናቸው፤
በኀይለኛ ውሆች ውስጥ እንደ ብረት ሰመጡ።
11 እግዚአብሔር ሆይ፣ ክአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ ማን ነው? በቅድስና የከበረ፣
\v 11 ሆይ፣ ክአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ ማን ነው? በቅድስና የከበረ፣
ተአምራትን በማድረግ በምስጋና ከፍ ያለ፣ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?

View File

@ -179,13 +179,13 @@
"14-19",
"14-21",
"14-23",
"14-26",
"14-29",
"15-01",
"15-02",
"15-04",
"15-06",
"15-09",
"15-12",
"15-14",
"15-16",
"15-17",