Sat Nov 19 2016 19:56:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-11-19 19:56:07 +03:00
parent 8d21b5a431
commit c160d06224
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 ወንድማማቾች በአንድነት ቢኖሩና፥ ከእነርሱ አንዱ ወንድ ልጅ ሳይወልድ ቢሞት፥የሟቹ ሚስት ከቤተ ሰቡ ውጭ ባል ማግባት የለባትም። የባሏ ወንድም ይውሰዳትና ያግባት የዋርሳነት ግዴታውንም ይፈጽምላት። በመጀመሪያ የምትወልደውም ልጅ ስሙ ከእስራኤል ፈጽሞ እንዳይጠፋ በሟች ወንድሙ ስም ይጠራ።
\v 5 ወንድማማቾች በአንድነት ቢኖሩና፥ ከእነርሱ አንዱ ወንድ ልጅ ሳይወልድ ቢሞት፥የሟቹ ሚስት ከቤተ ሰቡ ውጭ ባል ማግባት የለባትም። የባሏ ወንድም ይውሰዳትና ያግባት የዋርሳነት ግዴታውንም ይፈጽምላት። \v 6 በመጀመሪያ የምትወልደውም ልጅ ስሙ ከእስራኤል ፈጽሞ እንዳይጠፋ በሟች ወንድሙ ስም ይጠራ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 ሆኖም ግን አንድ ሰው የውንድሙንሚስት ለማግባት ባይፈልግ ሴትዮዋ በከተማዋ በር ወዳሉት ሽማግሌዎች ሄዳ የባለቤ ወንድም የወንድሙን ስም በእስራኤል ለማስጠራት አልፈለገም የዋርሳነት ግዴታውንም አልፈጸመልኝም ትበላቸው። ከዚያም የከተማው ሽማግሌዎች ያን ሰው ጠርተው ያነጋግሩት እርሱም እርሻን ላገባት አልፈልግም ብሎ በሐሳቡ ቢጸና፥
\v 7 \v 8 ሆኖም ግን አንድ ሰው የወንድሙን ሚስት ለማግባት ባይፈልግ ሴትዮዋ በከተማዋ በር ወዳሉት ሽማግሌዎች ሄዳ የባለቤ ወንድም የወንድሙን ስም በእስራኤል ለማስጠራት አልፈለገም የዋርሳነት ግዴታውንም አልፈጸመልኝም ትበላቸው። ከዚያም የከተማው ሽማግሌዎች ያን ሰው ጠርተው ያነጋግሩት እርሱም እርሻን ላገባት አልፈልግም ብሎ በሐሳቡ ቢጸና፥