am_amo_text_ulb/09/11.txt

1 line
456 B
Plaintext

\v 11 «በዚያን ቀን የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ፥ ሽንቁሩንም እዘጋለሁ። ፍራሽዋንም አነሳለሁ፥ በቀድሞ ዘመን እንደነበረች እን ደገና እሠራታለሁ፤ \v 12 ይኼውም የኤዶምን ቅሬታ፥ በስሜም የተጠሩትን አሕዛብ ሁሉ ይወርሱ ዘንድ ነው፥ ይላል ይህን የሚያደርግ እግዚአብሔር።»