Thu Jul 13 2017 10:29:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
7bc2f0a029
commit
38d28abf90
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ትንቢተ አሞጽ
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 11 ነቢያትን ከወንዶች ልጆቻችሁ፥ናዝራዊያንንም ከጎልማሶቻችሁ መካከል አስነሳሁ። የእስራኤል ህዝብ ሆይ፥ይህ እንደዚህ አይደለም ን? ይላል እግዚአብሔር። \v 12 «እናንተ ግን ናዝራዊያንን የወይን ጠጅ ይጠጡ ዘንድ አሳባቸውን አስለወጣችሁ፥ነቢያቱንም እንዳይተነብዩ አዘዛችኋቸው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 13 እነሆ፥በእህል የተሞላ ሰረገላ ሰውን እንደሚያደቅቅ እንዲሁ አደቅቃችኋለሁ። \v 14 ፈጣኑ ሰው አያመልጥም፥ብርቱው ለራሱ ብርታትን አይጨምርም፥ኃያልም ራሱን አያድንም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 15 ቀስተኛው አይቆምም፥ፈጣኑ ሯጭ አያመልጥም፥ፈረሰኛውም ራሱን አያድንም። \v 16 ጅግኖቹ ተዋጊዎች እንኳን በቀን ዕርቃናቸውን ይሸሻሉ፤ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።»
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 3 \v 1 የእስራኤል ሕዝብ፥ከግብጽ ምድር ያወጣኋችሁ ወገኖች ሁሉ፥እግዚአብሔር በእናንተ ላይ የሚናገረውን ይህን ቃል ስሙ፤
|
||||
\v 2 ከምድር ወገኖች ሁሉ እናንተን ብቻ መረጥሁ። ስለዚህ ስለ ኃጢአታችሁ ሁሉ እቀጣችኋለሁ።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 3 ሁለቱ ካልተስማሙ በስተቀር አብረው ይሄዳሉን? \v 4 አንበሳ የሚሰብረውን ሳያገኝ በጫካ ውስጥ ያገሳልን? የአንበሳ ደቦል ምንም ሳይዝ በዋ
|
||||
ሻው ውስጥ ያጉተመትማልን?
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 5 ማታለያ ምግብ ካልተዘጋጀለት በስተቀር ወፍ በምድር ወጥመድ ዉስጥ ይገባልን? አንዳች ሳይዝ ወጥመድ ከምድር ይፈናጠራልን?
|
||||
\v 6 በከተማ ውስጥ መለከት ሲነፋ ሕዝቡ አይፈራምን? በከተማ ላይ ጥፋት ከመጣ የላከው እግዚአብሔር አይደለምን?
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 7 በእርግጥ ጌታ እግዚአብሔር ሊያደርግ ያለውን ለአልጋዮቹ ለነቢያት ካልገለጠ በስተቀር ምንም አያደርግም። \v 8 አንበሳው አገሳ፥የማይፈራ ማነው? ጌታ እግዚአብሔር ተናገረ፥ትንቢት የማይናገር ማነው?
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 9 ይህንን በአዛጦንና በግብጽ ምሽጎች አውጁ፥ እንዲህም በሉ፦«በሰማሪያ ተራሮች ላይ ተሰብሰቡ፥በውስጧ ምን ዓይነት ታላቅ ግራ መጋባትና ጭቆና እንዳለ ተመልከቱ። \v 10 ቅን ነገርን እንዴት እንደሚያደርጉ አያውቁምና፥ዝርፊያንና ጥፋትን በምሽጎቻቸው አከማችተዋል።» ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 11 ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦«ጠላት ምድሪቱን ይከብባል፤ምሽጎቻችሁን ያፈርሳል ይበዘብዛልም። \v 12 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦«እረኛ ከአንበሳ አፍ ሁለት እግር ብቻ፥ወይንም የጆሮ ቁራጭ እንደሚያድን፥ በመከዳ ጠርዝ ብቻ ወይም በትንሽ የአልጋ ልብስ በሰማሪያ የሚኖሩ የእስራኤል ሰዎች ብቻ ይድናሉ»
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 13 ስሙ፥በያዕቆብም ቤት ላይ መስክሩ፥ ይላል የሠራዊት አምላክ ጌታ እግዚአብሔር። \v 14 የእስራኤልን ኃጢአት በምቀጣበት ቀን የቤቴልን ም መሠዊያዎች እቀጣለሁ። የመሠዊያው ቀንዶች ይቆረጣሉ፥ወደ ምድርም ይወድቃሉ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 15 የክረምቱን ቤት ከበጋው ቤት ጋር አጠፋለሁ። በዝሆን ጥርስ የተዋቡ ቤቶች ይጠፋሉ፥ታላላቅ ቤቶችም ይደመሰሳሉ፥» ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 4 \v 1 እናንተ የባሳን ላሞች፥በሰማሪያ ተራራ የምትኖሩ፥ድኾችን የምትጨቁኑ፥ችግረኞችን የምታደቅቁ፥ባሎቻችሁንም «መጠጥ አምጡልን» የምትሉ ይህን ቃል ስሙ። \v 2 ጌታ እግዚአብሔር በቅድስናው እንዲህ ብሎ ምሎአል፦«ተመልከቱ፥እናንተን በመንጠቆ፥የቀሩትንም በዓሳ መንጠቆ የ ሚወስዱበት ቀናት ይመጣል።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 3 በከተማው ቅጥር ፍራሽ በኩል ትወጣላችሁ፥እያንዳንዳችሁ በእርሱ በኩል ወደ ፊት ቀጥ ብላችሁ ትሄዳላችሁ፥ወደ ሬማንም ትጣላላችሁ--ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።»
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 4 ወደ ቤቴል ሂዱና ኃጢአት ሥሩ፥ወደ ጌልጌላ ሂዱና ኃጢአት አብዙ። መሥዋዕታችሁን በየማለዳው፥አሥራታችሁንም በየሦሥተኛው ቀን አቅርቡ። \v 5 እርሾ ያለበትን የምስጋና መሥዋዕት ሠው፤እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፥ይህ ደስ ያሰኛችኋልና በፈቃዳችሁ የምታቀርቡትን አው
|
||||
ጁ፥ ስለ እነርሱም አውሩ --- ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።»
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 6 የጥርስ ንፃትን በከተማዎቻችሁ ሁሉ፥ እንጀራንም ማጣትን በስፍራዎቻችሁ ሁሉ እሰጣችኋለሁ። እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁ
|
||||
ም ---- ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።» \v 7 ለመከር ሦሥት ወር ሲቀረው ዝናብ ከለከልኋችሁ። በአንዱ ከተማ ላይ እንዲዘንብ፥ በሌላውም ከተማ ላይ እንዳይዘንብ አደረግሁ። በአንዱ ቁራጭ መሬት ላይ ዘነበበት፥ያልዘነበበት ቁራጭ መሬት ግን ደረቀ።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 8 ሁለት ወይም ሦሥት ከተሞች ውኃ ለመጠጣት ወደ ሌላ ከተማ እየተንገዳገዱ ሄዱ፤ ነገር ግን አልረኩም። ነገር ግን ወደ እኔ አልተመለሳ
|
||||
ችሁም --- ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።» \v 9 በዋግና በአረማሞ መታኋችሁ። የአትክልቶቻችሁን ብዛት፥ወይኖቻችሁን፥የበለስና የወይራ ዛፎቻችሁን ሁሉ አንበጦች በሉት። እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም --- ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።»
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 11 \v 10 «በግብጽ ላይ እንዳደረግሁባቸው መቅሰፍት ላክሁባችሁ። ወጣቶቻችሁን በሰይፍ ገደልሁ፥ ፈረሶቻችሁንም አስማረክሁ፥ የሠፈራች ሁንም ግማት ወደ አፍንጫችሁ እንዲደርስ አደረግሁ። እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም --- ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።»
|
||||
\v11 እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን እንደገለበጣቸው፥ በመካከላችሁ ከተሞችን ገለበጥሁ።እናንተም ከእሳት እንደተነጠቀ ትንታግ ሆናችሁ፥ እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፥ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው።»
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 12 «ስለዚህ እስራኤል ሆይ አስደንጋጭ ነገር አደርግብሃለሁ፥ አስደንጋጭንም ነገር ስለማደርግብህ እስራኤል ሆይ አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ! \v 13 እነሆ፥ ተራሮችን የሠራ፥ነፋስንም የፈጠረ፥አሳቡንም ለሰው የሚገልጥ፥ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ፥የምድርንም ከፍታዎች የሚረግጥ» ስሙ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 5 \v 1 የእስራኤል ቤት ሆይ፥ይህን ቃል ይኽውም በእናንተ ላይ የማሰማውን የሐዘን እንጉርጉሮ ስሙ። \v 2 ድንግሊቱ እስራኤል ወደቀች፤ከእንግ
|
||||
ህም ወዲያ አትነሳም፥በራሷ ምድር ላይ ተተወች፤የሚያነሳትም ማንም የለም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 3 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦«ለእስራኤል ቤት ሺህ ታወጣ የነበረች ከተማ መቶ ይቀርላታል፥መቶም ታወጣ የነበረች ከተማ አሥር ይቀርላታል።»
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 4 ከዚህ የተነሳ እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላል፦«እኔን ፈልጉ፥በሕይወትም ኑሩ! \v 5 ጌልጌላ በእርግጥ ትማረካለችና፥በቴልም ታዝናለችና፤ቤቴልን አትፈልጉ፥ወደ ጌልጌላ አትግቡ፥ ወደ ቤርሳቤህም አትሂዱ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 6 እግዚአብሔርን ፈልጉ፥በሕይወትም ኑሩ፤ይህ ካልሆነ በዮሴፍ ቤት ላይ እንደ እሳት ይነሳል።ይበላል፥በቤቴልም የሚያጠፋው ማንም የለም። \v 7 እነዚያ ሰዎች ፍትህን ወደ መራራ ነገር ለውጠዋልና፥ጽድቅንም ወደ ምድር ጥለዋልና።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 8 ሰባቱን ከዋክብትና ኦርዮንን የፈጠረ አምላክ፥ጨለማን ወደ ንጋት ይለውጣል፥ቀኑን በሌሊት ያጨልማል፥የባሕርንም ውኃ ጠርቶ በም
|
||||
ድር ፊት ላይ ያፈሳቸዋል። ስሙ እግዚአብሔር ነው! \v 9 ምሽጉ እንዲፈርስ ድንገትኛ ጥፋትን ያመጣል።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 10 በከተማይቱ በር ላይ የሚያርማቸውን ማንንም ጠሉ፥እውነትን የሚናገረውን ማንንም ተጸየፉ። \v 11 ድኻውን ረግጣችኋልና፥የስንዴውን ም ድርሻ ከእርሱ ወስዳችኋልና፤ከተጠረበ ድንጋይ ቤቶችን ብትሠሩም አትኖሩባቸውም። ያማሩ የወይን ተክል ቦታዎች አሉአችሁ፥የወይን ጠጃቸውን ግን አትጠጡም።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 12 እናንተ ጻድቁን የምታጥቁ፥ጉቦ የምትቀበሉ፥በከተማይቱም በር ችግረኛውን የምትገለብጡ፤በደላችሁ እንዴት ብዙ እንደሆን፥ኃጢአ
|
||||
ታችሁም እንዴት ታላቅ እንደሆን እኔ አውቃለሁ። \v 13 ጊዜው ክፉ ነውና፥አስተዋይ የሆነ ማንም በእንደዚህ ዓይነቱ ጊዜ ዝም ይላል።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 14 በሕይወት ትኖሩ ዘንድ መልካሙን ፈልጉ፥ክፉውንም አይደለም። እርሱም እንደተናገራችሁት ነውና፥የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር በእርግጥ ከእናንተ ጋር ይሆናል። \v 15 ክፉውን ጥሉ፥መልካሙንም ውደዱ፥በከተማይቱም በር ፍትሕን አጽኑ፤ምናልባት የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ለዮሴፍ ቅሬታ ይራራ ይሆናል።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 16 ሰለዚህ ጌታ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦«በአደባባዮቹ ሁሉ ዋይታ ይሆናል፥በየመንገዶቹ ወዮ! ወዮ! ይላሉ። ገበ
|
||||
ሬዎችን ለለቅሶ፥አልቃሾችንም ለዋይታ ይጠራሉ። \v 17 እኔ በመካከልህ አልፋለሁና፥በወይን ተክል ቦታዎች ሁሉ ዋይታ ይሆናል» ይላል እግዚአብሔር።
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 18 የእግዚአብሔርን ቀን ለምትፈልጉ ወዮላችሁ! የእግዚአብሔርን ቀን ለምን ትፈልጋላችሁ? ጨለማ ነው እንጂ ብርሃን አይደለም።
|
||||
\v 19 አንድ ሰው ከአንበሳ ሲሸሽ ድብ እንደሚያጋጥመው፥ወደ ቤት ገብቶ እጁን ግድግዳ ላይ ሲያስደግፍ እባብ እንደሚነድፈው ነው።
|
||||
\v 20 የእግዚአብሔር ቀን ብርሃን ሳይሆን ጨለማ አይደለምን? ብሩህ ሳይሆን ደብዛዛ አይደለምን?
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 21 ዓመት በዓላችሁን ጠልቼዋለሁ፥ተጸይፌዋለሁም፤በጉባዔዎቻችሁ ደስ አይለኝም። \v 22 የሚቃጠለውን መሥዋዕታችሁንና የእህል ቁርባናችሁን ብታቀርቡልኝ እንኳን አልቀበላቸውም፤ወይም ወደ ሰቡ እንስሶቻችሁ የኅብረት መሥዋዕት አልመለከትም።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 23 የመዝሙሮችህን ጩኽት ከእኔ አርቅ፤የበገናህንም ድምጽ አልሰማም። \v 24 በዚያ ፈንታ ፍትሕ እንደ ውኃ፥ጽድቅም ሳያቋርጥ እንደሚመ
|
||||
ነጭ ምንጭ ይፍሰስ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 25 የእስራኤል ቤት ሆይ በምድረ በዳው ለአርባ ዓመታት መሥዋዕትንና ቁርባንን አቅርባችሁልኝ ነበርን? \v 26 ለራሳችሁ የሠራችኋቸውን ጣዖታት፥ ሞሎክን እንደ ንጉሣችሁ፥ሬፋን እንደ ኮከብ አምላካችሁ አንሥታችሁ ትሸከማችሁ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 27 ስለዚህ ከደማስቆ ማዶ እስማርካችኋለሁ» ይላል፥ስሙ የሠራዊት አምላክ የሆነው እግዚአብሔር ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 6 \v 1 በጽዮን በምቾት፥በሰማሪያ ተራሮች ላይ ያለ ስጋት ለሚኖሩ፥የእስራኤል ቤት ለርዳታ ወደ እነርሱ ለሚመጡባችው፥ ለታላላቅ የሕዝብ አለቆች ወዮላቸው! \v 2 መሪዎቻችሁ እንዲህ ይላሉ፦« ወደ ካልኔ ሂዱና ተመልከቱ፥ከዚያም ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ሐማት እለፉ፥ ከዚያም ወደ ፍልስጤም ጌት ውረዱ። እነርሱ ከእናንተ ሁለት መንግሥታት የተሻሉ ናቸውን? የእነርሱ ድንበር ከእናንተ ድንበር ይሰፋልን?»
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 3 የጥፋትን ቀን ለምታርቁ፥የግፍንም መንበር ለምታቀርቡ ወዮላችሁ! \v 4 ከዝሆን ጥርስ በተሠሩ አልጋዎች ላይ ይተኛሉ፥በመከዳዎቻቸውም ላይ ይዝናናሉ። ከበጎች መንጋ ጠቦትን፥ከበረትም ጥጃን ይበላሉ።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 5 በበገና ድምጽ ጣዕም የሌለው ዜማ ያዜማሉ፥እንደ ዳዊት በተገኘው የሙዚቃ መሣሪያ መጫወት ይሻሉ። \v 6 በዋንጫ የወይን ጠጅ ይጠጣ
|
||||
ሉ፥ከሁሉ በተመረጠ ዘይት ይቀባሉ፥ነገር ግን በዮሴፍ መጥፋት አያዝኑም።
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 7 ስለዚህ ከመጀመሪያዎቹ ምርኮኞች ጋር ወደ ምርኮ ይሄዳሉ፥የሚዝናኑቱ ድግሶችና ፈንጠዚያዎች ያከትማሉ። \v 8 እኔ ጌታ እግዚአብሔር በ
|
||||
ራሴ ምያለሁ፥ይህ የሠራዊት አምላክ የጌታ እግዚአብሔር አዋጅ ነው፦«የያዕቆብን ትዕቢት ተጸይፌአለሁ፥ምሽጎቹንም ጠልቼአለሁ። ስለዚህ ከተ
|
||||
ማይቱን በውስጧ ካሉት ሁሉ ጋር አሳላፌ አሰጣለሁ።»
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 9 እንዲህም ይሆናል፤ በአንድ ቤት አሥር ሰዎች ቢቀሩ ሁሉም ይሞታሉ። \v 10 የሰው ዘመድ አስከሬኖቹን ለመውሰድ በመጣ ጊዜ፤አስከሬኖ
|
||||
ቹን ከቤት አውጥቶ የሚያቃጥላቸው ሰው፥በቤት ውስጥ ያለውን ሰው፦«ከአንተ ጋር ሌላ ሰው አለን?» ሲለው፤ ሰውዬውም፦«ማንም የለም» ብሎ
|
||||
በመለሰለት ጊዜ፥እርሱም፦«ዝም በል፥የእግዚአብሔርን ስም መጥራት አይገባንምና» ይለዋል።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 11 ተመልከቱ፥እግዚአብሔር ትዕዛዝ ይሰጣል፤ትልቁም ቤት ይሰባበራል፥ትንሹም ቤት ይደቅቃል።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 12 ፈረሶች በጭንጫ ላይ ይሮጣሉን? ሰውስ በዚያ ላይ በበሬዎች ያርሳልን? እናንተ ግን ፍትሕን ወደ መርዝነት፥የጽድቅንም ፍሬ ወደ መ
|
||||
ራርነት ለውጣችኋል። \v 13 እናንተ ሎዶባርን በማሸነፋችሁ ደስ ያላችሁ፥«ቃርናይምን በራሳችን ብርታት አልወሰድንምን?» የምትሉ፤
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 14 «ነገር ግን፥የእስራኤል ቤት ሆይ አነሆ ሕዝብን አስነሣባችኋለሁ»፥ይህ የሠራዊት አምላክ የጌታ እግዚአብሔር አዋጅ ነው። «ከሐማት መግቢ
|
||||
ያ አንስቶ እስከ ዓረባ ወንዝ ድረስ ያስጨንቋችኋል።»
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 7 \v 1 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ። እነሆ፥የጸደይ አዝመራ መብቀል በሚጀምርበት ጊዜ የአንበጣን መንጋ ፈጠረ፥ተመለከትሁም፥ከንጉሥ አ
|
||||
ጨዳ በኋላ ዘግይቶ የበቀለ አዝመራ ነበር። \v 2 የምድሪቱን ሣር በልተው ከጨረሱ በኋላ፤«ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይቅር በል፥ ያዕቆብ በዚህ ውስጥ እንዴት ይቆማል? እርሱ ታናሽ ነውና» አልሁ። \v 3 እግዚአብሔርም ስለዚህ ነገር ተጸጸተ፤«ይህ አይሆንም» አለ።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 4 \v 5 \v 6 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ፦እነሆ፥ጌታ እግዚአብሔር በእሳት ለመፍረድ ጠራ። እርሱም በምድር ውስጥ የሚገኘው ን ሰፊና ጥልቅ ውኃ አደረቀ፥ምድሪቱንም ደግሞ በላ። እኔ ግን፦«ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ተው፥ያዕቆብ በዚህ ውስጥ እንዴት ይቆማል? እርሱ ታናሽ
|
||||
ነውና» አልሁ። እግዚአብሔርም ስለዚህ ነገር ተጸጸተ፤«ይህም ደግሞ አይሆንም» ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 7 \v 8 እንዲህም አሳየኝ፦ እነሆም ፥ጌታ በእጁ ቱምቢ ይዞ በቅጥሩ አጠገብ ቆሞ ነበር።እግዚአብሔርም፦«አሞጽ ምን ታያለህ?» አለኝ፥ እኔም «ቱምቢ» አልሁኝ። ከዚያም ጌታ፦«ተመልከት፥በሕዝቤ በእስራኤል መካከል ቱምቢ አኖራለሁ። ከእንግዲህም ወዲያ አልምራቸውም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 9 የይስሐቅ ከፍታ ቦታዎች ይጠፋሉ፥የእስራኤል መቅደሶች ይፈርሳሉ፥በኢዮርብዓምም ቤት ላይ በሰይፍ እነሳለሁ።»
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 10 \v 11 ከዚያም የቤቴል ካህን አሜስያስ ወደ እስራኤል ንጉሥ ወደ ኢዮርብዓም እንዲህ ሲል መልእክት ላከ፦« አሞጽ በእስራኤል ቤት መካ
|
||||
ከል በአንተ ላይ እያሤረ ነው። ምድሪቱም ቃሎቹን ልትሸከም አትችልም። አሞጽ እንዲህ ሲል ተናግሮአል፦'ኢዮርብዓም በሰይፍ ይሞታል፥እስራ
|
||||
ኤልም በእርግጥ ከምድሩ ተማርኮ ይሄዳል'።»
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 12 \v 13 አሜስያስም፥አሞጽን እንዲህ አለው፦« ባለ ራዕዩ ሆይ፥ወደ ይሁዳ ምድር ተመልሰህ ሽሽ፥ በዚያም እንጀራ ብላ ትንቢትም ተናገር። ነገር ግን ቤቴል የንጉሡ መቅድስና የመንግሥት መኖሪያ ነውና ከእንግዲህ ወድያ በዚህ ትንቢት አትናገር።»
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 14 \v 15 ከዚያም አሞጽ አሜስያስን እንዲህ አለው፦«እኔ ነቢይ ወይም የነቢይ ልጅ አይደለሁም። እኔ እረኛና የዋርካ ዛፎች ጠባቂ ነኝ። ነገር ግ
|
||||
ን እግዚአብሔር የበግ መንጋ ከመጠበቅ ወሰደኝና እንዲህ አለኝ፦'ሂድ፥ለሕዝቤ ለእስራኤል ትንቢት ተናገር።'
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 16 \v 17 አሁን የእግዚአብሔርን ቃል ስማ። አንተ፥« 'በእስራኤል ላይ ትንቢት አትናገር፥በይስሐቅም ቤት ላይ አትናገር' ትላለህ። ስለዚህ እግ
|
||||
ዚአብሔር እንዲህ ይላል፦'ሚስትህ በከተማይቱ ውስጥ ሴተኛ አዳሪ ትሆናለች፥ወንዶችና ሴቶች ልጆችህ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ምድርህ እየተለካ ይከ
|
||||
ፋፈላል፥በረከሰ ምድር ትሞታለህ፥እስራኤልም በእርግጥ ከምድሩ ተማርኮ ይጋዛል።»
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 8 \v 1 \v 2 \v 3 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ፤የበጋ ፍሬ ቅርጫት ተመለከትሁ! እርሱም፥«አሞጽ፥ ምን ታያለህ?» አለኝ። እኔም፥«የበጋ ፍሬ ቅርጫት» አልሁት። ከዚያም እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦«በሕዝቤ በእስራኤል ላይ ፍጻሜ መጥቶአል፤ ከእንግዲህ ወዲያ አልምራቸውም። የቤተ መቅደሱ ዝማሬ ዋይታ ይሆናል። የጌታ እግዚአብሔር አዋጅ ይህ ነው፥በዚያን ቀን፥«አስከሬኑ ብዙ ይሆናል፤በሁሉ ሥፍራ በዝምታ ይጥሏቸዋል።»
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 4 \v 5 \v 6 እናንተ ችግረⶉችን የምትረግጡና የምድሪቱን ድኾች የምታጠፉ ስሙ። እንዲህ ይላሉ፦« እህል እንሸጥ ዘንድ የወር መባቻው መቼ ያልፋል? በሐሰተኛ ሚዛን እያታለልን፥መስፈሪያውን እያሳነስን፥ዋጋውን ከፍ እያደረግን፥ ስንዴ ለገበያ እናቀርብ ዘንድ፥የስንዴውን ግርድ እንሸጥ ና ደኻውን በብር፥ችግረኛውንም በጥንድ ጫማ እንገዛ ዘንድ ሰንብት መቼ ያልፋል?»
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 7 \v 8 እግዚአብሔር በያዕቆብ ክብር እንዲህ ሲል ምሎአል፦«በእርግጥ የትኛውንም ሥራቸውን ፈጽሞ አልረሳም።» በዚህ ነገር፥ ምድር አትና
|
||||
ወጥምን፥በውስጧም የሚኖሩ ሁሉ አያለቅሱምን? ሁለመናዋ እንደ አባይ ወንዝ ይነሣል፥እንደ ግብጽ ወንዝም ወደ ላይ ይወረወራል፥ተመልሶም ይ
|
||||
ወርዳል።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 9 \v 10 «በዚያን ቀን እንዲህ ይሆናል»፥የእግዚአብሔር አዋጅ እንዲህ ይላል፥«ፀሐይ በቀን እንድትጠልቅ አደርጋለሁ፥በቀንም ብርሃን እያለ ምድርን አጨልማታለሁ»። ዓመት በዓላችሁን ወደ ልቅሶ፥መዝሙራችሁንም ሁሉ ወደ ዋይታ እለውጣለሁ። ሁላችሁም ማቅ እንድትለብሱ፥ ጸጉ
|
||||
ራችሁንም እንድትላጩ አደርጋለሁ። ለአንድያ ልጅ እንደሚለቀስ፥ እንደ መራራም ቀን አደርገዋለሁ።
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 11 \v 12 ተመልከቱ፥ቀኖቹ እየቀረቡ ናቸው»፥የእግዚአብሔር አዋጅ እንዲህ ይላል፥«ረሓብን በምድር ላይ እሰድዳለሁ፥እርሱም የእግዚአብ
|
||||
ሔርን ቃል የመስማት ረሓብ እንጂ እንጀራን የመራብ ወይም ውኃን የመጠማት አይደለም። የእግዚአብሔርን ቃል ፍለጋ ከባሕር ወደ ባሕር ይንከ
|
||||
ራተታሉ፥ከሰሜን ወደ ምሥራቅ ይሮጣሉ፤ነገር ግን አያገኙትም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 13 \v 14 በዚያን ቀን ያማሩ ደናግላንና ወጣቶች ከውኃ ጥም የተነሳ ይዝላሉ። 'ዳን ሆይ ሕያው አምላክህን' ድግሞም 'ሕያው የቤርሳቤህ አምላክ' እያሉ በሰማርያ ኃጢአት የሚምሉ ፤ይወድቃሉ፥ዳግመኛም አይነሱም።»
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 9 \v 1 \v 2 ጌታን በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ አየሁት፥እንዲህም አለ፦«መሠረቶቹ እንዲናወጡ የአምዶቹን የላይኛውን ጫፍ ምታ። በራሶቻቸው ሁ
|
||||
ሉ ላይ ሰባብራቸው፥ከእነርሱም የቀሩትን በሰይፍ እገድላለሁ። ከእነርሱ ማንም አያመልጥም፥ማንም አይተርፍም።ቆፍረው ወደ ሲዖል ቢወርዱም፥ እጄ ከዚያ ታወጣቸዋለች። ወደ ሰማይ ቢወጡም፥ከዚያ አወርዳቸዋለሁ።
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 3 \v 4 በቀርሜሎስ ራስ ላይ ቢሸሸጉም፥በርብሬ ከዚያ እወስዳቸዋለሁ። በባሕሩ ሥር ከዓይኔ ቢደበቁም፥በዚያ እባቡን አዝዛለሁ፥እርሱም ይነድ
|
||||
ፋቸዋል።በጠላቶቻቸው ፊት እየተነዱ ወደ ምርኮ ይጋዛሉ፤በዚያም ሰይፍን አዝዛለሁ፥እርሱም ይገድላቸዋል። ዓይኔን ለክፉ በእነርሱ ላይ አደርጋለ
|
||||
ሁ፥ለመልካምም አይደለም።»
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 5 \v 6 ጌታ፥የሠራዊቱ እግዚአብሔር ምድርን ይዳስሳል፥እርስዋም ትቀልጣለች፥ በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ ያለቅሳሁሉ፤ሁለመናዋ እንደ ወን
|
||||
ዝ ወደ ላይ ይወረወራል፥እንደ ግብጽም ወንዝ ተመልሶ ይሰምጣል። አዳራሹን በሰማይ የሠራ፥ግምጃ ቤቱን በምድር የመሠረተ እርሱ ነው።የባሕርን ዉኆች ይጠራቸዋል፥በምድርም ፊት ላይ ያፈስሳቸዋል፥ስሙም እግዚአብሔር ነው።
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 7 \v 8 የእስራኤል ልጆች ሆይ፥እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ፥ፍልስጤማ
|
||||
ያንን ከከፍቶር፥ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን? እነሆ፥የጌታ እግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ከምድርም ገጽ አጠ
|
||||
ፋዋለሁ፣የያቆብን ቤት ግን ፈጽሜ አላጠፋም፤ይላል እግዚአብሔር።»
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 9 \v 10 እነሆ፥አዝዛለሁ፥ሰው በወንፊት እህል እንደሚነፋ፥የእስራኤልን ቤት በአሕዛብ ሁሉ መካከል እነፋለሁ፤ነገር ግን አንዲትም ቅንጣት በ
|
||||
ምድር ላይ አትወድቅም። «ጥፋት አይደርስብንም ወይም አያገኘንም» የሚሉ፤ የሕዝቤ ኃጢአተኞች ሁሉ በሰይፍ ይሞታሉ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 11 \v 12 «በዚያን ቀን የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ፥ሽንቁሩንም እዘጋለሁ።ፍራሽዋንም አነሳለሁ፥በቀድሞ ዘመን እንደነበረች እን ደገና እሠራታለሁ፤ይኼውም የኤዶምን ቅሬታ፥በስሜም የተጠሩትን አሕዛብ ሁሉ ይወርሱ ዘንድ ነው፥ ይላል ይህን የሚያደርግ እግዚአብሔር።»
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 13 እነሆ፥ አራሹ አጫጁ ላይ፥ወይን ጠማቂው ዘሪው ላይ የሚደርስበት ጊዜ ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር። ተራሮቹ ጣፋጩን ወይን ጠጅ ያን
|
||||
ጠባጥባሉ፥ኮረብቶችም ሁሉ ይፈስባቸዋል።
|
Loading…
Reference in New Issue